በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ መቆጣጠሪያዎች መፍጠሪያ

መሳሪያዎችን ይጠቀሙ ከ መሳሪያ ሳጥን ውስጥ ከ መሰረታዊ ንግግር ማረሚያ ውስጥ መቆጣጠሪያ ለ ንግግሩ ለ መጨመር

  1. ለመክፈት የ እቃ ሳጥን ይጫኑ ቀስት ቀጥሎ ያለውን መቆጣጠሪያዎች ማስገቢያ ምልክት ከ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ላይ

  2. ይጫኑ እቃውን ከ እቃ መደርደሪያው ላይ: ለምሳሌ ቁልፍ

  3. በሚፈልጉት መጠን ልክ ከንግግሩ ላይ ቁልፉን ይጎትቱ

Please support us!