መሰረታዊ ንግግር መፍጠሪያ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ንግግር ማደራጃ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ

  2. Enter a name for the dialog and click OK. To rename the dialog later, right-click the name on the tab and choose Rename.

  3. ይጫኑ ማረሚያ የ መሰረታዊ ንግግር ማረሚያ ባዶ ንግግር ይከፍታል በ ውስጡም ባዶ ንግግር ይገኛል

  4. እርስዎ ካልታየዎት የ እቃ ሳጥን መደርደሪያውን ይጫኑ: ቀስት ከ መቆጣጠሪያዎች ማስገቢያ ቀጥሎ ያለውን ምልክቶች መክፈቻ የ እቃ ሳጥን መደርደሪያ

  5. እቃውን ይጫኑ እና ይጎትቱ በንግግሩ ውስጥ መቆጣጠሪያ ለመፍጠር

Please support us!