የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎችን መቀየሪያ በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ

እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች እርስዎ ለሚጨምሩት ንግግር: ለምሳሌ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ቀለም: ስም: እና የ ቁልፍ መጠን እርስዎ የጨመሩትን: እንዲሁም በርካታ የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎችን እርስዎ ንግግር ሲፈጥሩ ወይንም ሲያርሙ: እርስዎ አንዳንድ ባህሪዎችን በ ማስኬጃ ጊዜ መቀየር ይችላሉ

በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎችን ለ መቀየር: በ ቀኝ-ይጫኑ መቆጣጠሪያውን እና ከዛ ይምረጡ ባህሪዎች

Please support us!