LibreOffice 24.8 እርዳታ
Access2Base is a LibreOffice BASIC library of macros for (business or personal) application developers and advanced users. It is one of the libraries stored in "Application macros and dialogs".
The functionalities provided by the implemented macros are all directly inspired by Microsoft Access. The macros are callable mainly from a LibreOffice Base application, but also from any LibreOffice document (Writer, Calc, ...) where access to data stored in a database makes sense.
የ API የሚያቀርበው በ Access2Base በጣም እንዲገልጽ ነው: በ ቀጥታ እና በ ቀላሉ ለ መማር የ መደበኛ UNO API (API = Application Programming Interface).
መጻህፍት ቤቱ በ መስመር ላይ ተቀምጧል በ http://www.access2base.com
ቀላል እና ሊስፋፋ የሚችል የ API ለ ፎርሞች : ንግግር እና መቆጣጠሪያ መቀየሪያ ተመሳሳይ ከ Microsoft Access object model,
የ API ለ ዳታቤዝ መድረሻ በ ሰንጠረዥ ጥያቄ መቅረጫ ማሰናጃ እና ሜዳ እቃዎች
በ ቁጥር ተግባሮች አገባብ ለ ተመሳሳይ ወደ ተመሳሳያቸው Microsoft Access macros/actions
የ ዳታ መፈለጊያ የ ዳታ ድምር ... የ ዳታቤዝ ተግባሮች
ለ አቋራጭ ምልክቶች ድጋፍ እንደ ፎርሞች! የ እኔ ፎርም! የ እኔ መቆጣጠሪያ
በ ተጨማሪ
መደበኛ ስህተቶች እና የ ተለዩ አያያዞች
ለ ፕሮግራም ፎርም ማሰናጃ: ንግግር እና መቆጣጠሪያ ሁኔታዎች
ለ ሁለቱም ለ ተጣበቁ ፎርሞች ድጋፍ እና ብቸኛ (መጻፊያ) ፎርሞች
REM Open a form ...
OpenForm("myForm")
REM Move a form to new left-top coordinates ...
Dim ofForm As Object ' In VBA => Dim ofForm As Form
Set ofForm = Forms("myForm")
ofForm.Move(100, 200)
REM Get the value of a control ...
Dim ocControl As Object
ocControl = ofForm.Controls("myControl")
MsgBox ocControl.Value
REM Hide a control ...
ocControl.Visible = False
REM ... or alternatively ...
setValue("Forms!myForm!myControl.Visible", False) ' Shortcut notation
' In VBA => Forms!myForm!myControl.Visible = False