የ ጽሁፍ ተግባር

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ጽሁፍ ተግባሮች ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ማስገቢያ - ተግባር - ምድብ ጽሁፍ


REGEX

Matches and extracts or optionally replaces text using regular expressions.

WEBSERVICE

አንዳንድ የ ዌብ ይዞታዎችን ያግኙ ከ URI.

FILTERXML

መፈጸሚያ የ Xመንገድ መግለጫ ለ XML ሰነድ

ENCODEURL

የ URL-መቀየሪያ ሀረግ ይመልሳል

መፈለጊያ

Returns the position of a text segment within a character string. You can set the start of the search as an option. The search text can be a number or any sequence of characters. The search is not case-sensitive. If the text is not found, returns error 519 (#VALUE).

The search supports wildcards or regular expressions. With regular expressions enabled, you can enter "all.*", for example to find the first location of "all" followed by any characters. If you want to search for a text that is also a regular expression, you must either precede every character with a "\" character, or enclose the text into \Q...\E. You can switch the automatic evaluation of wildcards or regular expression on and off in - LibreOffice Calc - Calculate.

warning

When using functions where one or more arguments are search criteria strings that represents a regular expression, the first attempt is to convert the string criteria to numbers. For example, ".0" will convert to 0.0 and so on. If successful, the match will not be a regular expression match but a numeric match. However, when switching to a locale where the decimal separator is not the dot makes the regular expression conversion work. To force the evaluation of the regular expression instead of a numeric expression, use some expression that can not be misread as numeric, such as ".[0]" or ".\0" or "(?i).0".


አገባብ:

መፈለጊያ("ጽሁፍ መፈለጊያ": "የ ጽሁፍ": ቦታ)

ጽሁፍ መፈለጊያ የሚፈለገው ጽሁፍ ነው

ጽሁፍ1 ጽሁፍ ነው ፍለጋው የሚካሄድበት

ቦታ (በ ምርጫ) በ ጽሁፍ ውስጥ ፍለጋው የሚጀመርበት ቦታ ነው

ለምሳሌ

=መፈለጊያ(54;998877665544) ይመልሳል 10.

ትክክለኛ

ሁለት የ ጽሁፍ ሀረጎች ማወዳደሪያ እና ይመልሳል እውነት ተመሳሳይ ከሆኑ ይህ ተግባር ፊደል-መመጠኛ ነው

አገባብ:

ትክክለኛ("ጽሁፍ1": "ጽሁፍ2")

ጽሁፍ1 የሚያመሳክረው የሚወዳደረውን የ መጀመሪያ ጽሁፍ ነው

ጽሁፍ2 የሚያመሳክረው የሚወዳደረውን ሁለተኛውን ጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=ትክክለኛ("microsystems";"Microsystems") ይመልሳል ሀሰት

ማጽጃ

ሁሉም ምንም-ሊታተሙ የማይችሉ ባህሪዎች ከ ሀረግ ውስጥ ይወገዳሉ

አገባብ:

ማጽጃ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚያመሳክረው ጽሁፍ ምንም-ሊታተሙ የማይችሉ ባህሪዎችን ለ ማስወገድ ነው

ዝቅተኛ

ሁሉንም የ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ ወደ ታችኛው ጉዳይ መቀየሪያ

አገባብ:

ዝቅተኛ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚያመሳክረው የሚቀየረውን ጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=ዝቅተኛ("ፀሐይ") ይመልሳል ፀሐይ

LENB

ለ ድርብ-ባይት ባህሪ ማሰናጃ (DBCS) ቋንቋዎች: ይመልሳል የ ባይቶች ቁጥር የ ተጠቀሙትን ባህሪዎች ለ መወከል በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ

tip

This function is available since LibreOffice 4.2


አገባብ:

እርዝመት("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው እርዝመቱ የሚወሰንበት

ለምሳሌ

የ ባይት እርዝመት("中") ይመልሳል 2 (1 ድርብ ባይት ባህሪ 2 ባይቶች የያዘ).

የ ባይት እርዝመት("中国") ይመልሳል 4 (2 ድርብ ባይት ባህሪዎች እያንዳንዳቸው 2 ባይቶች የያዙ).

በ ግራ ባይት("ቢሮ") ይመልሳል 6 (6 ምንም-ድርብ ባይት ባህሪዎች እያንዳንዱ የያዘ 1 ባይት).

=እርዝመትB("እንደምን ዋሉ") ይመልሳል 7

=እርዝመትB(12345.67) ይመልሳል 8.

ቤዝ

መቀየሪያ የ አዎንታዊ ኢንቲጀር ወደ ተወሰነ ቤዝ ወደ ጽሁፍ ከ የ ቁጥር መስጫ ስርአት በ አሀዞች 0-9 እና በ ፊደሎች A-Z መጠቀም ይችላሉ

አገባብ:

ቤዝ(ቁጥር: ቤዝ: [አነስተኛ እርዝመት])

ቁጥር አዎንታዊ ኢንቲጀር ነው የሚቀየረው

ቤዝ የሚያመለክተው የ ቁጥር ስርአት ነው: ማንኛውም የ አሉታዊ ኢንቲጀር በ 2 እና በ 36. መካከል መሆን ይችላል

አነስተኛ እርዝመት (በ ምርጫ) የሚወስነው አነስተኛ እርዝመት ነው ለ ባህሪ ቅደም ተከተል ለ ተፈጠረው: ጽሁፉ አጭር ከሆነ ከሚታየው ከ አነስተኛ እርዝመት: ዜሮዎች ይጨመራሉ በ ሀረጉ በ ግራ በኩል

ለምሳሌ

=ቤዝ(17;10;4) ይመልሳል 0017 በ ዴሲማል ስርአት ውስጥ

=ቤዝ(17;2) ይመልሳል 10001 በ ዴሲማል ስርአት ውስጥ

=ቤዝ (255;16;4) ይመልሳል 00FF በ ሄክሳ ዴሲማል ስርአት ውስጥ

BAHTTEXT

ቁጥር መቀየሪያ ወደ Thai ጽሁፍ: የ Thai ገንዘብ ስሞችንም ያካትታል

አገባብ:

BAHTTEXT(ቁጥር)

ቁጥር ቁጥር ነው: "Baht" ይጨመራል ወደ አስፈላጊ አካል ቁጥር ውስጥ: እና "Satang" ይጨመራል ወደ ዴሲማል አካል ቁጥር ውስጥ

ለምሳሌ

=BAHTTEXT(12.65) ሀረግ ይመልሳል በ Thai ባህሪዎች በ "Twelve Baht and sixty five Satang".

የተወሰነ

ቁጥር እንደ ጽሁፍ ይመልሳል በ ተወሰነ ቁጥር የ ዴሲማል ቦታዎች እና በ ምርጫ የ ሺዎች መለያያ

አገባብ:

የተወሰነ(ቁጥር: ዴሲማል: ሺዎች መለያያ የለም)

ቁጥር የሚቀርበውን ቁጥር ማመሳከሪያ

ዴሲማል የሚያመሳክረው የሚታየው የ ዴሲማል ቦታ ቁጥር ነው

ሺዎች መለያያ የለም (በ ምርጫ) የ ሺዎች መለያያ ይጠቀሙ እንደሆን መወሰኛ: ደንቡ ቁጥር ከሆነ እና እኩል ካልሆነ ከ 0, ጋር: የ ሺዎች መለያያ ማስቀሪያ: ደንቡ እኩል ከሆነ ከ 0 ጋር ወይንም ባጠቃላይ ከጎደለ: የ ሺዎች መለያያ ለ እርስዎ የ አሁኑ ቋንቋ ማሰናጃ ይታያል

ለምሳሌ

=የተወሰነ(1234567.89;3) ይመልሳል 1,234,567.890 እንደ ጽሁፍ ሀረግ

=የተወሰነ(1234567.89;3;1) ይመልሳል 1234567.890 እንደ ጽሁፍ ሀረግ

ሮማን

ቁጥር ወደ ሮማውያን ቁጥር መቀየሪያ: የ ዋጋው መጠን በ 0 እና 3999, መካከል መሆን አለበት: ዘዴዎቹ መሆን ይችላሉ ኢንቲጀር ከ 0 እስከ 4. ድረስ

አገባብ:

ሮማን (ቁጥር; ዘዴ)

ቁጥር ቁጥር ነው ወደ ሮማውያን ቁጥር የሚቀየረው

ዘዴ (በ ምርጫ) የሚያሳየው የ ቀላልነቱን ደረጃ ነው: ዋጋው ከፍ ባለ ቁጥር የ ሮማውያን ቁጥር እየቀለለ ይሄዳል

ለምሳሌ

=ሮማን(999) ይመልሳል CMXCIX

=ሮማን(999;0) ይመልሳል CMXCIX

=ሮማን (999;1) ይመልሳል LMVLIV

=ሮማን(999;2) ይመልሳል XMIX

=ሮማን(999;3) ይመልሳል VMIV

=ሮማን(999;4) ይመልሳል IM

ባህሪ

ቁጥር ወደ ባህሪ መቀየሪያ እንደ አሁኑ የ ኮድ ሰንጠረዥ ቁጥሩ ባለ ሁለት-አሀዝ ወይንም ባለ ሶስት-አሀዝ ኢንቲጀር ቁጥር ሊሆን ይችላል

ኮዶች ከ127 የሚበልጡ እንደ እርስዎ የ እርአት ባህሪዎች ካርታ ይለያያል (ለምሳሌ iso-8859-1, iso-8859-2, Windows-1252, Windows-1250), እና ምናልባት ዝግጁ ላይሆን ይችላል

አገባብ:

ባህሪ(ቁጥር)

ቁጥር ቁጥር ነው በ 1 እና በ 255 መካከል የሚወክለው የ ኮድ ዋጋ ነው ለ ባህሪ

ለምሳሌ

=ባህሪ(100) ይመልሳል ባህሪ d.

="abc" & ባህሪ(10) & "def" የ አዲስ መስመር ባህሪ ያስገባል ወደ ሀረግ ውስጥ

ዶላር

ቁጥር ወደ ገንዘብ አቀራረብ መቀየሪያ: ወደ ተወሰነ የ ዴሲማል ቦታ ማጠጋጊያ ዋጋ ሜዳ ውስጥ ያስገቡ ወደ ገንዘብ የሚቀየረውን ቁጥር ያስገቡ: በ ምርጫ: እርስዎ የ ዴሲማል ቦታ ማስገባት ይችላሉ: በ ዴሲማል ሜዳ ውስጥ: ምንም ዋጋ ካልተወሰነ: ሁሉም ቁጥሮች በ ገንዘብ አቀራረብ ውስጥ የሚታየው ሁለት የ ዴሲማል ቦታ ነው

እርስዎ ያሰናዱ የ ገንዘብ አቀራረብ በ እርስዎ መስሪያ ስርአት ማሰናጃ

አገባብ:

ዶላር(ዋጋ: ዴሲማል)

ዋጋ ቁጥር ነው: ቁጥሩን ለ ያዘው ክፍል ማመሳከሪያ ነው: ወይንም መቀመሪያ ቁጥር ይመልሳል

ዴሲማል በ ምርጫ ቁጥር ነው የ ዴሲማል ቦታ መወሰኛ

ለምሳሌ

=ዶላር(255) ይመልሳል $255.00.

=ዶላር(367.456;2) ይመልሳል $367.46. የ ዴሲማል መለያያ ይጠቀሙ የሚስማማውን ለ አሁኑ ቋንቋ ማሰናጃ.

ጽሁፍ

ቁጥር ወደ ጽሁፍ በተሰጠው አቀራረብ መቀየሪያ

አገባብ:

ጽሁፍ(ቁጥር: አቀራረብ)

ቁጥር ወደ ቁጥር ዋጋ የሚቀየረው ነው

አቀራረብ ጽሁፍ ነው አቀራረብ የሚወስን: ይጠቀሙ የ ዴሲማል እና የ ሺዎች መለያያ እንደ ተሰናዳው ለ ክፍል አቀራረብ በ ቋንቋ ማሰናጃ

ለምሳሌ

=ጽሁፍ(12.34567;"###.##") ይመልሳል ጽሁፍ 12.35

=ጽሁፍ(12.34567;"000.00") ይመልሳል ጽሁፍ 012.35

tip

See also Number format codes: custom format codes defined by the user.


መቀየሪያ

በ ሀረግ ውስጥ አሮጌ ጽሁፍ በ አዲስ ጽሁፍ መቀየሪያ

አገባብ:

መቀየሪያ("ጽሁፍ": "ጽሁፍ መፈለጊያ": "አዲስ ጽሁፍ": ይታያል)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ጽሁፍ ክፋይ የሚቀየርበት

ጽሁፍ መፈለጊያ የ ጽሁፍ ክፋይ ነው የሚቀየረው (ለ ተወሰነ ቁጥር)

አዲስ ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚቀየረው የ ጽሁፍ ክፋይ

ሁኔታ (በ ምርጫ) የትኛው ሁኔታ በ መፈለጊያ ጽሁፍ ውስጥ እንደሚቀየር ነው: ይህ ደንብ የ መፈለጊያ ጽሁፍ ከ ጎደለው በ ሙሉ ይቀየራል

ለምሳሌ

=መቀየሪያ("123123123";"3";"abc") ይመልሳል 12abc12abc12abc.

=መቀየሪያ("123123123";"3";"abc";2) ይመልሳል 12312abc123.

ትክክለኛ

በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ ሁሉንም የ መጀመሪያ ቃል በ አቢይ ፊደል መጻፊያ

አገባብ:

ትክክለኛ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚያመሳክረው የሚቀየረውን ጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=ትክክለኛ("open office") ይመልሳል Open Office.

ተከታታይ አገናኝ

በርካታ የ ጽሁፍ እቃዎች ወደ አንድ ሀረግ መቀላቀያ

አገባብ:

ተከታታይ አገናኝ("ጽሁፍ1"; ...; "ጽሁፍ30")

ጽሁፍ 1; ጽሁፍ 2; ... ይወክላል እስከ 30 ጽሁፍ ምንባብ ወደ አንድ ሀረግ የሚቀላቀል

ለምሳሌ

=ተከታታይ አገናኝ("እንደምን ";"አደሩ ";"ወይዘሮ. ";"ድንቅ ነሽ") ይመልሳል: እንደምን አደሩ ወይዘሮ. ድንቅ ነሽ

መድገሚያ

ባህሪ መድገሚያ በተሰጠው ሀረግ ቁጥር ኮፒዎች መሰረት

አገባብ:

መድገሚያ("ጽሁፍ": ቁጥር)

ጽሁፍ የሚደገመው ጽሁፍ ነው

ቁጥር የ ድግግሞሽ ቁጥር ነው

ከፍተኛው ውጤት መሆን ይችላል 255 ባህሪዎች

ለምሳሌ

=መድገሚያ("እንደምን አደሩ";2) ይመልሳል እንደምን አደሩ እንደምን አደሩ

መከርከሚያ

ከ ሀረግ ውስጥ ክፍተት ማስወገጃ: ነጠላ ክፍተት ቦታ ብቻ በ መተው በ ቃሎች መካከል

አገባብ:

መከርከሚያ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚያመሳክረው ክፍተት የሚወገድበትን ነው

ለምሳሌ

=መከርከሚያ(" ሰላም አለም ") ይመልሳል ሰላም አለም ያለ ቀዳሚ እና ክፍተት ተከታይ በ ነጠላ ክፍተት በ ቃሎች መካከል

ግማሽ-ስፋት ASCII እና ካታካና ባህሪ ወደ ሙሉ

የ JIS ተግባር ይቀይራል ሙሉ-ስፋት ወደ ግማሽ-ስፋት ASCII እና katakana ባህሪዎች: የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል

ይህን ይመልከቱ https://wiki.documentfoundation.org/Calc/Features/JIS_and_ASC_functions ለ መቀየሪያ ሰንጠረዥ

አገባብ:

JIS("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚቀየረውን ባህሪዎች የያዘው

ይህን ይመልከቱ ASC ተግባር

እርዝመት

የ ሀረግ እርዝመት ክፍተትንም ያካትታል

አገባብ:

እርዝመት("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው እርዝመቱ የሚወሰንበት

ለምሳሌ

=እርዝመት("እንደምን ዋሉ") ይመልሳል 8

=እርዝመት(12345.67) ይመልሳል 8.

በ ግራ

የ መጀመሪያውን ባህሪ ወይንም የ ጽሁፍ ባህሪዎች ይመልሳል

አገባብ:

በ ግራ("ጽሁፍ": ቁጥር)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ቃሉ የ መጀመሪያ ክፍል የሚወሰንበት

ቁጥር (በ ምርጫ) የ ባህሪዎች ቁጥር መወሰኛ ለ ጽሁፍ ማስጀመሪያ: ይህ ደንብ ካልተገለጸ: አንድ ባህሪ ይመልሳል

ለምሳሌ

=በ ግራ("ውጤቶች";3) ይመልሳል “ውጤቶ”

LEFTB

የ መጀመሪያውን ባህሪ የ ድርብ ባይት ባህሪዎች ጽሁፍ ይመልሳል

tip

This function is available since LibreOffice 4.2


አገባብ:

በ ግራ ባይትስ("ጽሁፍ": ቁጥር_ባይቶች)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ቃሉ የ መጀመሪያ ክፍል የሚወሰንበት

ቁጥር_ባይቶች (በ ምርጫ) የ ባህሪዎች ቁጥር መወሰኛ እርስዎ የሚፈልጉትን በ ግራ ባይት የሚራገፍበት: ባይቶችን መሰረት ባደረገ ነው: ይህ ደንብ ካልተገለጸ: አንድ ባህሪ ይመልሳል

ለምሳሌ

በ ግራ ባይት("中国";1) ይመልሳል " " (1 ባይት ብቻ ግማሽ ድርብ ባይት ባህሪ እና የ ክፍተት ባህሪ በ ምትኩ ይገባል).

በ ግራ ባይት("中国";2) ይመልሳል "中" (2 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪ) ነው

በ ግራ ባይት("中国";3) ይመልሳል "中 " (3 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪ እና ግማሽ ነው: የ መጨረሻው ባህሪ የሚመልሰው የ ክፍተት ባህሪ ነው).

በ ግራ ባይት("中国";4) ይመልሳል "中国" (4 ባይቶች የሚፈጥሩት ሁለት ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪዎች ነው).

በ ግራ ባይት("ቢሮ";3) ይመልሳል "ማጥፊያ" (3 ምንም-ድርብ ባይት ባህሪ እያንዳንዱ የያዘ 1 ባይት ባህሪዎች).

ቀኝ

የ መጨረሻውን ባህሪ ወይንም የ ጽሁፍ ባህሪዎች ይመልሳል

አገባብ:

ቀኝ("ጽሁፍ": ቁጥር)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ቀኙ አካል የሚወሰንበት

ቁጥር (በ ምርጫ) የ ባህሪዎች ቁጥር ነው ከ ቀኝ በኩል በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

ለምሳሌ

=በ ቀኝ("ፀሐይ";2) ይመልሳል ሐይ

ARABIC

የ ሮማውያን ቁጥር ዋጋ ማስሊያ: የ ዋጋው መጠን በ 0 እና 3999 መከከል መሆን አለበት

አገባብ:

አረብኛ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ሮማውያን ቁጥር የሚወክለው

ለምሳሌ

=አረብኛ("MXIV") ይመልሳል 1014

=አረብኛ("MMII") ይመልሳል 2002

ዩኒኮድ

የ ቁጥር ኮድ ይመልሳል ለ መጀመሪያ Unicode ባህሪ በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ

አገባብ:

ዩኒኮድ("ጽሁፍ")

ለምሳሌ

=UNICODE("©") ይመልሳል ለ Unicode ቁጥር 169 ለ ቅጂ መብት ባህሪዎች

tip

ይህን ይመልከቱ የ ዩኒኮድ ባህሪ ተግባር() ተግባር.


ኮድ

የ ቁጥር ኮድ ይመልሳል ለ መጀመሪያ ባህሪ በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ

አገባብ:

ኮድ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው ኮዱ የ መጀመሪያው ባህሪ የሚገኝበት

ኮዶች ከ127 የሚበልጡ እንደ እርስዎ የ እርአት ባህሪዎች ካርታ ይለያያል (ለምሳሌ iso-8859-1, iso-8859-2, Windows-1252, Windows-1250), እና ምናልባት ዝግጁ ላይሆን ይችላል

ለምሳሌ

=ኮድ("Hieronymus") ይመልሳል 72, =ኮድ("hieroglyphic") ይመልሳል 104.

note

እዚህ የ ተጠቀሙት ኮድ ASCII አያመሳክርም: ነገር ግን አሁን የ ተጫነውን የ ኮድ ሰንጠረዥ ያመሳክራል


የላይኛው

የ ተወሰነውን ሀረግ መቀየሪያ ወደ ጽሁፍ ሜዳ ወደ ላይኛው ጉዳይ

አገባብ:

የላይኛው("ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚመራው ወደ lower case ፊደሎች ነው እርስዎ መቀየር ወደሚፈልጉት ወደ upper case.

ለምሳሌ

=የላይኛው("እንደምን አደሩ") ይመልሳል እንደምን አደሩ

አስኪ

የ አስኪ ተግባር ይቀይራል ሙሉ-ስፋት ወደ ግማሽ-ስፋት አስኪ እና katakana ባህሪዎች: የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል

ይህን ይመልከቱ https://wiki.documentfoundation.org/Calc/Features/JIS_and_ASC_functions ለ መቀየሪያ ሰንጠረዥ

አገባብ:

ASC("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚቀየረውን ባህሪዎች የያዘው

ይህን ይመልከቱ JIS ተግባር

የ ዩኒኮድ ባህሪ

የ ኮድ ቁጥር ወደ ዩኒኮድ ባህሪ ወይንም ፊደል መቀየሪያ

አገባብ:

UNICHAR(ቁጥር)

ለምሳሌ

=የ ዩኒኮድ ባህሪ(169) ይመልሳል የ ቅጂ መብት ባህሪ ©.

tip

ይህን ይመልከቱ ዩኒኮድ() ተግባር


መፈለጊያ

የ ጽሁፍ ሀረግ መፈለጊያ በ ሌላ ሀረግ ውስጥ እርስዎ እንዲሁም ፍለጋውን ከ የት እንደሚጀምሩ መወሰን ይችላሉ: የ መፈለጊያው ደንብ ቁጥር ሊሆን ይችላሉ ወይንም ማንኛውም ሀረግ ለ ባህሪዎች: መፈለጊያው ፊደል-መመጠኛ ነው

አገባብ:

መፈለጊያ("ጽሁፍ መፈለጊያ": "የ ጽሁፍ": ቦታ)

ጽሁፍ መፈለጊያ የሚያመሳክረው የሚፈለገውን ጽሁፍ ነው

ጽሁፍ1 ጽሁፍ ነው ፍለጋው የሚካሄድበት

ቦታ (በ ምርጫ) በ ጽሁፍ ውስጥ ፍለጋው የሚጀመርበት ቦታ ነው

ለምሳሌ

=መፈለጊያ(76;998877665544) ይመልሳል 6.

MIDB

የ ጽሁፍ ሀረግ በ DBCS ጽሁፍ ውስጥ ይመልሳል: ደንቡ የሚገልጸው የ መጀመሪያውን ቦታ እና የ ባህሪዎች ቁጥር ነው

tip

This function is available since LibreOffice 4.2


አገባብ:

የተወሰነ ቁጥር ባህሪ ከ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ ይመልሳል("ጽሁፍ": መጀመሪያ: ቁጥር_ባይቶች)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚራገፈውን ባህሪ የያዘው

መጀመሪያ ቦታ ነው የ መጀመሪያ ባህሪ በ ጽሁፍ ውስጥ የሚራገፍበት

ቁጥር_ባይቶች የሚወስነው የ ባህሪዎች ቁጥር ነው: መሀከለኛው ባይት ጽሁፍ ከ ባይቶች ውስጥ ይመልሳል

ለምሳሌ

መሀከለኛው ባይት("中国";1;0) ይመልሳል "" (0 ባይቶች ሁል ጊዜ ባዶ ሀረጎች ናቸው).

መሀከለኛው ባይት("中国";1;1) ይመልሳል " " (1 ባይት ብቻ ግማሽ ድርብ ባይት ባህሪ ነው እና ስለዚህ ውጤቱ የ ክፍተት ባህሪ ይሆናል).

መሀከለኛው ባይት("中国"1;2) ይመልሳል "中" (2 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪ ነው)

መሀከለኛው ባይት("中国";1;3) ይመልሳል "中 " (3 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ እና ግማሽ ድርብ ባይት ባህሪ: የ መጨረሻው ባይት ውጤት የ ክፍተት ባህሪ ነው).

መሀከለኛው ባይት("中国";1;4) ይመልሳል "中国" (4 ባይቶች የሚፈጥሩት ሁለት ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪዎች ነው).

መሀከለኛው ባይት("中国";2;1) ይመልሳል " " (የ ባይት ቦታ 2 የ መጀመሪያው ባህሪ አይደለም በ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ ውስጥ: 1 የ ቦታ ባህሪ ይመልሳል).

መሀከለኛው ባይት("中国";2;2) ይመልሳል " " (የ ባይት ቦታ 2 ነጥቦች ለ መጨረሻው ግማሽ ለ መጀመሪያው ባህሪ በ በ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ: የ 2 ባይቶች ይጠየቃል ስለዚህ ይቀጥላል የ መጨረሻው ግማሽ ለ መጀመሪያው ባህሪ እና የ መጀመሪያው ግማሽ ለ ሁለተኛው ባህሪ በ ሀረግ ውስጥ: 2 የ ክፍተት ባህሪዎች ይመልሳል).

መሀከለኛው ባይት("中国";2;3) ይመልሳል " 国" (የ ባይት ቦታ 2 የ መጀመሪያው ባህሪ አይደለም በ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ ውስጥ: የ ቦታ ባህሪ ይመልሳል ለ ባይት ቦታ 2).

መሀከለኛው ባይት("中国";3;1) ይመልሳል " " (የ ባይት ቦታ 3 የ መጀመሪያው ባህሪ ነው በ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ ውስጥ: ነገር ግን 1 ባይት ግማሽ የ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ እና በሱ ፋንታ የ ክፍተ ባህሪ ይመልሳል)

መሀከለኛው ባይት("中国";3;2) ይመልሳል "国" (የ ባይት ቦታ 3 የ መጀመሪያው ባህሪ ነው በ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ ውስጥ: ነገር ግን 2 ባይቶች የሚይዙት አንድ የ ድርብ ባይት ባህሪ ሀረግ ነው)

መሀከለኛው ባይት("ቢሮ";2;3) ይመልሳል "ffi" (የ ባይት ቦታ 2 ነው ለ መጀመሪያ ባህሪ በ ምንም-በ ድርብ ባይት ሀረግ ውስጥ: እና 3 ባይቶች የ ምንም-በ ድርብ ባይት ሀረግ የሚፈጥሩት 3 ባህሪዎች ነው)

መቀየሪያ

የ ጽሁፍ ሀረግ በ ሌላ የ ጽሁፍ ሀረግ መቀየሪያ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ ለ መቀየር ሁለቱንም ባህሪዎች እና ቁጥሮች (ራሱ በራሱ ወደ ጽሁፍ ይቀየራል): የ ተግባሩ ውጤት ሁልጊዜ የሚታየው እንደ ጽሁፍ ነው: እርስዎ በበለጠ ስሌቶች መፈጸም ከፈለጉ በ ቁጥር ወደ ጽሁፍ የተቀየረ: እርስዎ እንደገና ወደ ቁጥር መቀየር አለብዎት በ መጠቀም የ ዋጋ ተግባር

ማንኛውም ጽሁፍ ቁጥሮች የያዘ በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መከበብ አለበት: እርስዎ እንደ ቁጥር እንዳይተሮገም ከፈለጉ እና ራሱ በራሱ ወደ ጽሁፍ እንዳይቀየር

አገባብ:

መቀየሪያ("ጽሁፍ": ቦታ: እርዝመት: "አዲስ ጽሁፍ")

ጽሁፍ የሚያመሳክረው የሚቀየረውን የ ጽሁፍ አካል ነው

ቦታ በ ጽሁፍ ውስጥ የሚያመሳክረው ቦታ መቀየሪያው የሚጀምርበት ነው

እርዝመት የ ባህሪ ቁጥር ነው በ ጽሁፍ ውስጥ የሚቀየረው

አዲስ ጽሁፍ የሚያመሳክረው ጽሁፍ የሚቀየረውንጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=መቀየሪያ("1234567";1;1;"444") ይመልሳል "444234567". አንድ ባህሪ በ ቦታ 1 ይቀየራል በ ሙሉአዲስ ጽሁፍ.

መሀከለኛውን ጽሁፍ ይመልሳል

የ ጽሁፍ ሀረግ በ ጽሁፍ ውስጥ ይመልሳል: ደንቡ የሚገልጸው የ መጀመሪያውን ቦታ እና የ ባህሪዎች ቁጥር ነው

አገባብ:

ከ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ መሀከለኛውን ጽሁፍ ይመልሳል("ጽሁፍ": መጀመሪያ: ቁጥር)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የሚራገፈውን ባህሪ የያዘው

መጀመሪያ ቦታ ነው የ መጀመሪያ ባህሪ በ ጽሁፍ ውስጥ የሚራገፍበት

ቁጥር በ ጽሁፍ አካል ውስጥ የ ባህሪዎች ቁጥር መወሰኛ

ለምሳሌ

=መሀከለኛ("office";2;2) ይመልሳል ff.

ዋጋ

የ ጽሁፍ ሀረግ ወደ ቁጥር መቀየሪያ

አገባብ:

ዋጋ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው ወደ ቁጥር የሚቀየረው

ለምሳሌ

=ዋጋ("4321") ይመልሳል 4321.

T

ይህ ተግባር ይመልሳል የታለመውን ጽሁፍ: ወይንም ባዶ የ ጽሁፍ ሀረግ የታለመው ጽሁፍ ካልሆነ

አገባብ:

T(Value)

ይህ ዋጋ የ ጽሁፍ ሀረግ ከሆነ ወይንም የ ጽሁፍ ሀረግ የሚያመሳክር ከሆነ: T የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል: ያለ በለዚያ ባዶ የ ጽሁፍ ሀረግ ይመልሳል

ለምሳሌ

=T(12345) ባዶ ሀረግ ይመልሳል

=T("12345") ይህን ሀረግ ይመልሳል 12345.

RIGHTB

ይመልሳል የ መጨረሻ ባህሪ ወይንም ባህሪዎች ለ ጽሁፍ ከ ድርብ ባይቶች ባህሪዎች ማሰናጃ ጋር (DBCS).

tip

This function is available since LibreOffice 4.2


አገባብ:

በ ቀኝ ባይት("ጽሁፍ": ቁጥር_ባይቶች)

ጽሁፍ ጽሁፍ ነው የ ቀኙ አካል የሚወሰንበት

የ ቁጥር_ባይቶች (በ ምርጫ) የሚገልጸው የ ባህሪዎች ቁጥር ነው እርስዎ የሚፈልጉትን በ ቀኝ ባይት ለማራገፍ: ባይቶችን መሰረት ባደረገ

ለምሳሌ

በ ቀኝ ባይት("中国";1) ይመልሳል " " (1 ባይት ብቻ ግማሽ ድርብ ባይት ባህሪ እና የ ክፍተት ባህሪ በ ምትኩ ይገባል).

በ ቀኝ ባይት("中国";2) ይመልሳል "国" (2 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪ ነው)

በ ቀኝ ባይት("中国";3) ይመልሳል " 国" (3 ባይቶች የሚፈጥሩት አንድ ግማሽ ድርብ ባይት ባህሪዎች ነው እና አንድ ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪዎች ነው: ለ መጀመሪያው ግማሽ ክፍተት ይመልሳል).

በ ቀኝ ባይት("中国";4) ይመልሳል "中国" (4 ባይቶች የሚፈጥሩት ሁለት ሙሉ ድርብ ባይት ባህሪዎች ነው).

በ ቀኝ ባይት("ቢሮ";3) ይመልሳል "ice" (3 ምንም-ድርብ ባይት ባህሪ እያንዳንዱ የያዘ 1 ባይት ባህሪዎች).

ዴሲማል

ጽሁፍ መቀየሪያ ወደ ባህሪዎች ከ ቁጥር ስርአት ወደ አዎንታዊ ኢንቲጀር በ ቤዝ መሰረት በ ተሰጠው: ቤዝ በዚህ መጠን ውስጥ መሆን አለበት ከ 2 እስከ 36. ክፍተቶች እና tabs ይተዋሉ: የ ጽሁፍ ሜዳ ፊደል-መመጠኛ አይደለም

ቤዝ 16, ከሆነ: ቀዳሚ x ወይንም X ወይንም 0x ወይንም 0X, እና የሚጨመረው h ወይንም H: ይወገዳል: ቤዝ 2: ከሆነ የሚጨመረው b ወይንም B ይወገዳል: ሌሎች ባህሪዎች ለ ቁጥር ስርአቱ የማይገቡ ስህተት ይፈጥራሉ

አገባብ:

ዴሲማል("ጽሁፍ"; Radix)

ጽሁፍ የሚቀየረው ጽሁፍ ነው: ለ መለየት በ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር መካከል: እንደ የ A1 እና ማመሳከሪያ ለ ክፍል A1, እርስዎ ማኖር አለብዎት ቁጥር በ ጥቅስ ምልክት ውስጥ: ለምሳሌ: "A1" ወይንም "ፊት".

ቤዝ የሚያመለክተው የ ቁጥር ቤዝ ስርአት ነው: መሆን ይችላል ማንኛውም የ አሉታዊ ኢንቲጀር በ 2 እና በ 36. መካከል

ለምሳሌ

=ዴሲማል("17";10) ይመልሳል 17.

=ዴሲማል("ፊት";16) ይመልሳል 64206.

=ዴሲማል("0101";2) ይመልሳል 5.

Please support us!