ክፈፍ

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው ሁለቱንም ግንኙነት ያለው እና ግንኙነት-የሌለው የ ክፈፍ ማስገቢያ ዘዴ ነው

ክፈፍ ግንኙነት ያለው

ክፈፍ ማስገቢያ ቅርጽን በ አይጥ መጠቆሚያ በ መሳል

ክፈፍ

እርስዎ አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች ለ ጽሁፍ እና እቃዎች ማስገቢያ ክፈፍ እቅድ ለ መፍጠር የሚጠቀሙበት

ተንሳፋፊ ክፈፍ

ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

Please support us!