ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ
የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ የያዛቸው ተግባሮች ቁጥር የተሰጣቸውን አንቀጾች ለማሻሻል ነው: የ አንቀጹን ቅደም ተከተል መቀየር ያስችላል እና የ ተለያዩ የ አንቀጽ ደረጃዎችን ለመግለጽ ያስችላል
አንድ ደረጃ ወደ ላይ በ ንዑስ ነጥብ ከፍ ማድረጊያ
አንቀጹን መቀየሪያ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ላይ በ ቁጥር አንድ ደረጃ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው
አንድ ደረጃ ወደ ታች በ ንዑስ ነጥብ ዝቅ ማድረጊያ
አንቀጹን መቀየሪያ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ታች አንድ ደረጃ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው
በ ንዑስ ነጥብ ወደ ላይ ከፍ ማድረጊያ
አንቀጹን ማንቀሳቀሻ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ላይ ቀደም ካለው አንቀጽ በፊት ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው
በ ንዑስ ነጥብ ወደ ታች ዝቅ ማድረጊያ
አንቀጹን ማንቀሳቀሻ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ታች ቀጥሎ ካለው ካለው አንቀጽ በኋላ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው
ቁጥር መስጫውን እንደገና ማስጀመሪያ
የ ጽሁፍ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ ይህ የሚታየው መጠቆሚያውን በ ቁጥር መስጫው ወይንም ነጥብ የተደረገባቸው ጽሁፍ ላይ ሲያደርጉ ብቻ ነው