የ መሳያ እቃ ባህሪዎች መደርደሪያ

መመልከት ይችላሉ የ መሳያ ባህሪዎች መደርደሪያ በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ: ይምረጡ የ ዝርዝር መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያዎች ባህሪ: መቆጣጠሪያዎች የሚታዩት የ መሳያ እቃ ሲመርጡ ብቻ ነው: በነባር ትንሽ የተለዩ ምልክቶች ይታያሉ: የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ወይንም ሰንጠረዥ ቢሆን

መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

ምልክት

መስመር

የ ቀስት ዘዴ

መክፈቻ የ ቀስት ራስጌዎች እቃ መደርደሪያ: ምልክቶቹን ይጠቀሙ ለ ተመረጠው መስመር ዘዴዎችን ለ መግለጽ

ምልክት

የ ቀስት ዘዴ

የ መስመር ዘዴ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ

ምልክት

የ መስመር ዘዴ

የ መስመር ስፋት

ይምረጡ የ መስመር ስፋት: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት በ ቀጭን መስመር አንድ ፒክስል ስፋት ነው በ ውጤት መገናኛ

ምልክት

የ መስመር ስፋት

የ መስመር ቀለም

ለ መስመር ቀለም ይምረጡ

ምልክት

የ መስመር ቀለም

ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ባህሪዎች ማሰናጃ

ምልክት

ቦታ

ዘዴ/መሙያ ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ

ምልክት

የ ቦታ ዘዴ / መሙያ

ማዞሪያ

የተመረጠውን እቃ ማዞሪያ

ምልክት

ማዞሪያ

መጨረሻውን መቀየሪያ

Allows you to switch between anchoring options.

ምልክት

ማስቆሚያ መቀየሪያ

ወደ ፊት ለፊት

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፊት ለፊት ማንቀሳቀሻ

ምልክት

ወደ ፊት ለፊት

ወደ መደቡ

የ ተመረጠውን እቃ ከ ጽሁፉ ኋላ ማንቀሳቀሻ

ምልክት

ወደ መደቡ

ወደ ፊት ማምጫ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ላይ አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ላይ መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች ፊት ለ ፊት ይሆናል

ምልክት

ወደ ፊት ማምጫ

ወደ ኋላ መላኪያ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች በስተ ጀርባ ይሆናል

ምልክት

ወደ ኋላ መላኪያ

ማሰለፊያ

የ ተመረጠውን እቃ ማሰለፊያ ማሻሻያ

ምልክት

ማሰለፊያ

Please support us!