ሰንጠረዥ

ትእዛዞች ማሳያ ለ ማስገቢያ: ማረሚያ: እና ማጥፊያ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ለሚገኝ ሰንጠረዥ

ሰንጠረዥ ማስገቢያ

አዲስ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ማስገቢያ

አምዶች

አምዶች ማስገቢያ

ረድፎች

ረድፎች ማስገቢያ

ማጥፊያ

ሰንጠረዥ

የ አሁኑን ሰንጠረዥ ማጥፊያ

አምዶች

የተመረጡትን አምዶች ማጥፊያ

ረድፎች

የ ተመረጡትን ረድፎች ማጥፊያ

ይምረጡ

ሰንጠረዥ

የ አሁኑን ሰንጠረዥ መምረጫ

አምድ

የ አሁኑን አምድ ይመርጣል

ረድፍ

የ አሁኑን ረድፍ ይመርጣል

ክፍል

የ አሁኑን ሰንጠረዥ መምረጫ

ክፍሎች ማዋሀጃ

የ ተመረጡትን የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ

ክፍሎች መለያያ

መክፈያ ክፍል ወይንም የ ክፍሎች ቡድን በ አግድም ወይንም በ ቁመት እርስዎ ወደሚያስገቡት ክፍል ቁጥር ውስጥ

ሰንጠረዥ ማዋሀጃ

ተከታታይ ሰንጠረዦችን ወደ ነጠላ ሰንጠረዥ መቀላቀያ: ሰንጠረዦቹ በ ቀጥታ አጠገብ ለ አጠገብ መሆን አለባቸው: እና መለያየት የለባቸውም በ ባዶ አንቀጽ

ሰንጠረዥ መክፈያ

የ አሁኑን ሰንጠረዥ ሁለት ቦታ መክፈያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ እርስዎ እንዲሁም እዚህ ትእዛዝ ጋር መድረስ ይችላሉ በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዡ ክፍል ላይ

ሰንጠረዥ በራሱ አቀራረብ

ራሱ በራስ ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ አቀራረብ መፈጸሚያ: ፊደሎች ጥላዎች እና ድንበሮችን ያካትታል

በራሱ ልክ

የአምድ ስፋት

የ አምድ ስፋት ንግግር መክፈቻ የ አምዱን ስፋት የሚቀያዩርበት

አጥጋቢ የ አምድ ስፋት

ራሱ በራሱ የ አምድ ስፋት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ የ አምድ ስፋት መቀየር በ ሌሎች አምዶች ክፍል ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: የ ሰንጠረዥ ስፋት ከ ገጽ ስፋት መብለጥ የለበትም

አምዶቹን እኩል ማሰራጫ

የ ተመረጡትን አምዶች ስፋት ማስተካከያ እንዲመሳሰል ከ ሰፊው የ አምድ ስፋት ጋር በ ምርጫ ጠቅላላ ስፋት የ ሰንጠረዥ መብለጥ የለበትም ከ ገጽ ስፋት

የ ረድፍ እርዝመት

የ ረድፍ እርዝመትን የሚቀይሩበት የ ረድፍ እርዝመት ንግግር መክፈቻ

አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት

ራሱ በራሱ የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ ይህ ነባር ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሰንጠረዥ

ረድፎችን እኩል ማሰራጫ

የ ተመረጡትን ረድፎች እርዝመት ማስተካከያ እርዝመቱ እንዲመሳሰል ከ ትልቁ የ ረድፍ ምርጫ ጋር

ከ ገጾች ባሻገር መጨረሻ

በ አሁኑ ረድፍ ውስጥ የ ገጽ መጨረሻ ማስቻያ

የ ራስጌ ረድፎች መድገሚያ

የ ሰንጠረዥ ራስጌ መድገሚያ ተራውን ጠብቆ ለሚመጣ ገጽ የ ሰንጠረዥ እርቀቱን ጠብቆ ለ እንድ ወይንም ተጨማሪ ገጾች

መቀየሪያ

ከ ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ

መክፋቻ ንግግር የተመረጠውን ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ

ከ ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ

መክፈቻ ንግግር የተመረጠውን ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ መቀየሪያ

መለያ

የ ተመረጡትን አንቀጾች መለያ ወይንም የ ሰንጠረዥ ረድፎች በ ፊደል ቅደም ተከተል ወይንም በ ቁጥር ቅደም ተከተል እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እስከ ሶስት መለያ ቁልፎች እንዲሁም መቀላቀል ይችላሉ ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል እና በ ቁጥር መለያ ቁልፎች

መቀመሪያ

መክፈቻ የ መቀመሪያ መደርደሪያ መቀመሪያ ለ ማስገባት ወይንም ለ ማረም

የ ቁጥር አቀራረብ

መክፈቻ ንግግር እርስዎ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ቁጥር አቀራረብ የሚወስኑበት

የ ሰንጠረዥ ባህሪዎች

የ ተመረጠውን ሰንጠረዥ ባህሪዎች መወሰኛ: ለምሳሌ ስም: ማሰለፊያ: ክፍተት: የ አምድ ስፋት: ድንበሮች: እና መደቦች

Please support us!