መሳሪያዎች

የ ቃላት ማረሚያ መሳሪያዎችን ይዟል: ከ እቃዎች አዳራሽ ስእሎች ወደ ሰነዶች መጨመር ይችላሉ እንዲሁም ዝርዝሮችን ለማዋቀሪያ እና የ ፕሮግራም ምርጫዎችን ለ ማሰናጃ

ፊደል አራሚ

ፊደል በ እጅ መመርመሪያ

ቋንቋ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ ቋንቋ መምረጥ የሚችሉበት

ቃላት መቁጠሪያ

ቃል እና ባህሪዎች መቁጠሪያ ከ ክፍተት ጋር ወይንም ክፍተት ሳይጨምር: በ አሁኑ ምርጫ እና በ ጠቅላላ ሰነድ ውስጥ: መቁጠሪያው ዘመናዊ እንደሆነ ይቆያል እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ ወይንም ምርጫውን ሲቀይሩ

ምእራፍ ቁጥር መስጫ

የ ቁጥር አቀራረብ እና ቅደም ተከተል ለ ምእራፍ ቁጥር መስጫ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

የ መስመር ቁጥር መስጫ

የ መስመር ቁጥር አቀራረብ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ አንቀጽ ቁጥር መስጫ ላለማካተት: ይጫኑ በ አንቀጽ ውስጥ: እና ይምረጡ አቀራረብ – አንቀጽ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab እና ከዛ ያጽዱ ይህን አንቀጽ በ ቁጥር መስጫ ውስጥ ማካተቻ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

የ ግርጌ ማስታወሻ

ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ የ ማሳያ ማሰናጃዎች መወሰኛ

የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ

ማስገቢያ: ማጥፊያ: ማረሚያ: እና መዝገቦች ማደራጃ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ማስጀመሪያ ለ መፍጠር የ ደብዳቤዎች ፎርም ወይንም የ ኢ-ሜይል መልእክቶች ለ በርካታ ተቀባዮች ለ መላክ

መለያ

የ ተመረጡትን አንቀጾች መለያ ወይንም የ ሰንጠረዥ ረድፎች በ ፊደል ቅደም ተከተል ወይንም በ ቁጥር ቅደም ተከተል እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እስከ ሶስት መለያ ቁልፎች እንዲሁም መቀላቀል ይችላሉ ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል እና በ ቁጥር መለያ ቁልፎች

ማስሊያ

የ ተመረጠውን መቀመሪያ ማስሊያ እና ውጤቱን ኮፒ ማድረጊያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ

ማሻሻያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃዎች ማሻሻያ ሀይለኛ ይዞታ ያላቸውን እንደ ሜዳዎች እና ማውጫዎች

መገናኛ ማጫወቻ

መክፈቻ የ ብዙሀን መገናኛ ማጫወቻ መስኮት እርስዎ በ ቅድመ እይታ የሚያዩበት ሙቪ እና ድምፅ ፋይሎች እንዲሁም የሚያስገቡበት እነዚህን ፋይሎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ማክሮስ

እርስዎን ማክሮስ ማደራጀት: መቅረጽ እና ማረም ያስችሎታል

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ መጨመሪያ: ይጨምራል: ያስወግዳል: ያሰናክላል: እና ያሻሽላል LibreOffice ተጨማሪዎች

የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

መክፈቻ የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር: እርስዎ መፍጠር: ማረም: ማጥፋት የሚችሉበት: እና ማጣሪያዎች መሞከር የሚችሉበት በማምጣት እና በመላክ የ XML ፋይሎች

በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ

በራሱ ጽሁፍ

በራሱ ጽሁፍ መፍጠሪያ: ማረሚያ ወይንም ማስገቢያ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዦች እና ሜዳዎች ጋር እንደ በራሱ ጽሁፍ: በፍጥነት በራሱ ጽሁፍ ለማስገባት: አቋራጭ ይጻፉ ለ በራሱ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ F3.

ማስተካከያ

ማስተካከያ LibreOffice የ አገባብ ዝርዝር አቋራጭ ቁልፍ: እቃ መደርደሪያ: እና ማክሮስ ለ ሁኔታዎች ስራ

ምርጫዎች

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር ለ ፕሮግራም ማዋቀሪያ ማስተካከያ ነው

Please support us!