አቀራረብ

የ ያዛቸው ትእዛዞች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ እቅድ እና የ ይዞታዎችን አቀራረብ ነው

በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ

በ ቀጥታ አቀራረብ እና በ ባህሪ ዘዴዎች አቀራረብን ከ ምርጫው ውስጥ ያስወግዳል

ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

አንቀጽ

የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ማሻሻያ እንደ ማስረጊያዎች: እና ማሰለፊያ አይነት

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መጨመሪያ: ይህ እርስዎን የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ አቀራረብን ማረም ያስችሎታል

ገጽ

ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ እቅድ አቀራረብ ዘዴዎች የ ገጽ መስመሮች: ራስጌዎች: ግርጌዎች እና የ ገጽ መደብ መወሰኛ

ጉዳይ መቀየሪያ

በ ምርጫው ውስጥ የ ባህሪዎች ጉዳይ መቀየሪያ: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ከዛ ቃሉ ይመረጣል

የ እሲያ አፃፃፍ ዘዴ

እርስዎን መጨመር ያስችሎታል ከ እስያ ባህሪዎች በላይ እንዴት እንደሚነበብ አንባቢውን ለመርዳት

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

አምዶች

የ አምድ ቁጥር እና የ አምድ እቅድ ለ ገጽ ዘዴ: ክፈፍ: ወይንም ክፍል መወሰኛ

ክፍሎች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተገለጸውን ክፍል ባህሪዎች መቀየሪያ ክፍል ለ ማስገባት: ይምረጡ ጽሁፍ ወይንም በ እርስዎ ሰነድ ላይ ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - ክፍል

በራሱ ማረሚያ

ራሱ በራሱ ፋይል አቀራረብ እንደ እርስዎ ምርጫ እንዳሰናዱት በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ .

ማስቆሚያ

ለ ተመረጠው እቃ የ ማስቆሚያ ምርጫ ማሰናጃ

መጠቅለያ

እርስዎ ጽሁፍ በ እቃ ዙሪያ እንዴት እንደሚጠቀለል ይወስኑ እርስዎ መወሰን ይችላሉ በ ጽሁፍ እና በ እቃ መካከል የሚኖረውን ክፍተት

ማሰለፊያ (እቃዎችን)

የ ተመረጡትን እቃዎች ከ እያንዳንዳቸው አንፃር ማሰለፊያ

ማሰለፊያ (ለ ጽሁፍ እቃዎች)

ለ አሁኑ ምርጫ የ ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ

ማዘጋጃ

የተመረጠውን እቃ(ዎች) ክምር ደንብ መቀየሪያ

መገልበጫ

የ ተመረጠውን እቃ በ እግድም ወይንም በ ቁመት መገልበጫ

ቡድን

ቡድኖች የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ያደርጋሉ: ስለዚህ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ወይንም ማቅረብ ይቻላል እንደ አንድ እቃ

እቃ

ለ ተመረጠው እቃ ባህሪዎች ለማረም ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ

ክፈፍ

እርስዎ አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች ለ ጽሁፍ እና እቃዎች ማስገቢያ ክፈፍ እቅድ ለ መፍጠር የሚጠቀሙበት

ምስል

ለ ተመረጠው ምስል የ መጠን: ቦታ: እና ሌሎች ባህሪዎች አቀራረብ

Please support us!