ዝርዝሮች

የሚቀጥለው ክፍል ዝርዝር የ እርዳታ አርእስቶችን ይዟል ለ ዝርዝሮች እና ለንግግሮች

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መስራት የሚፈልጉትን ሰነድ የያዘ መስኮት መመረጥ አለበት ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም: በ ተመሳሳይ: እርስዎ እቃ መምረጥ አለብዎት በ ሰነዱ ውስጥ ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም ከ እቃው ጋር የ ተዛመደውን


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ዝርዝር አገባብ sensitive ነው: ይህ ማለት እነዚህ ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ የሚሆኑት አሁን ለሚሰሩት ስራ አስፈላጊ ሲሆኑ ነው: መጠቆሚያው በ ጽሁፍ አካባቢ ካለ: እነዚህ ሁሉም ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ ይሆናሉ ጽሁፉን ለማረም: እርስዎ ንድፍ ከ መረጡ በ ሰነድ ውስጥ: ለ እርስዎ የ ንድፍ ማረሚያ ዘዴ ይታያል


ፋይል

እነዚህ ትእዛዞች የሚፈጽሙት ለ አሁኑ ሰነድ ነው አዲስ ሰነድ ለ መክፈት ወይንም መፈጸሚያውን ለመዝጋት ነው

ማረሚያ

ይህ ዝርዝር የያዘው ትእዛዝ የ አሁኑን ሰነድ ይዞታዎች ማረሚያ ነው

መመልከቻ

ይህ ዝርዝር የ ያዛቸው ትእዛዞች በ-መመልከቻው ላይ የሚታየውን ሰነድ ለ መቆጣጠር ነው

ማስገቢያ

የ ማስገቢያ ትእዛዞች የ ያዛቸው ትእዛዞች አዲስ አካላቶችን በ ሰነድ ውስጥ ለማስገባት ነው: የሚያካትተውም ምስሎችን: መገናኛ: ቻርትስ: እቃዎች: ከ ሌሎች መተግበሪያ ውስጥ: hyperlink: አስተያየቶች: ምልክቶች: የ ግርጌ ማስታወሻዎ እና ክፍሎችን ነው

አቀራረብ

የ ያዛቸው ትእዛዞች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ እቅድ እና የ ይዞታዎችን አቀራረብ ነው

ዘዴዎች

መፍጠሪያ: ማሻሻያ: መጫኛ: እና አስተዳዳሪ የሚፈጸም ትእዛዝ ይዟል: ዘዴዎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ:

ፎርም

የ ፎርም ንድፍ ዘዴ ማስጀመሪያ ትእዛዝ ይዟል: የ መቆጣጠሪያ አዋቂ መክፈቻ እና የ ፎርም መቆጣጠሪያ በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ:

ሰንጠረዥ

ትእዛዞች ማሳያ ለ ማስገቢያ: ማረሚያ: እና ማጥፊያ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ለሚገኝ ሰንጠረዥ

መሳሪያዎች

የ ቃላት ማረሚያ መሳሪያዎችን ይዟል: ከ እቃዎች አዳራሽ ስእሎች ወደ ሰነዶች መጨመር ይችላሉ እንዲሁም ዝርዝሮችን ለማዋቀሪያ እና የ ፕሮግራም ምርጫዎችን ለ ማሰናጃ

መስኮት

የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ ማዘጋጃ እና የ ሰንድ መስኮቶችን ለማሳያ ነው

እርዳታ

የ እርዳታ ዝርዝር የሚያስችለው ማስጀመር እና መቆጣጠር ነው የ LibreOffice እርዳታ ስርአት

Please support us!