ጽሁፍ በ እቃዎች ዙሪያ መጠቅለያ
ጽሁፍ በ እቃዎች ዙሪያ መጠቅለያ
-
እቃውን ይምረጡ
-
ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ በ መጠቅለያ tab መጠቅለያ ለ መምረጥ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መፈጸም
የ አሁኑ መጠቅለያ ዘዴ በ ነጥብ ተጠቁሟል
የ መጠቅለያ ባህሪዎችን ለ መግልጽ
-
እቃውን ይምረጡ
-
ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ በ መጠቅለያ tab
-
የሚፈልጉትን ምርጫዎች ማሰናጃ
-
ይጫኑ እሺ
የ ንድፍ ቅርጽ መጠቅለያ ለ መቀየር
እርስዎ የ ጽሁፍ መጠቅለያውን ቅርጽ መቀየር ይችላሉ
-
ንድፍ ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ መጠቅለያ - ቅርጽ ማረሚያ
-
መሳሪያዎች ይጠቀሙ ቅርጹን ለ መሳል: እና ከዛ ይጫኑ የ
ምልክት (አረንጓዴ ምልክት ማድረጊያ) -
ይዝጉ የ
መስኮቱን