ቁጥር መስጫ እና የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች

እርስዎ ቁጥር መስጣት ይችላሉ ለ አንቀጽ በ እጅ ወይንም የ አንቀጽ ዘዴ በ መጠቀም

ቁጥር መስጫ በ እጅ ለመፈጸም

በ እጅ ቁጥር ለ መስጠት: ይጫኑ በ አንቀጹ ላይ: እና ከዛ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በ እጅ ለ አንቀጾች ቁጥር መስጠት መፈጸም አይችሉም ምልክት የተደረገባቸውን በ "የተለዩ ዘዴዎች" በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ


እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ትእዛዞችን ከ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ ማረም ነጥብ እና ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝር: ነጥብ እና ቁጥር የተሰጣቸውን ለ መቀየር ይጫኑ የ ነጥብ ወይንም ቁጥር መስጫ ምልክት

በ አንቀጽ ዘዴ ቁጥር ለ መስጠት ለ

የ አንቀጽ ዘዴ ለ እርስዎ ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ይሰጥዎታል በ ቁጥር መስጫ ላይ እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ የሚፈጽሙበት: እርስዎ በሚቀይሩበት ጊዜ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ዘዴ: ሁሉም አንቀጾች ይህን ዘዴ የሚጠቀሙ በሙሉ ራሱ በራሱ ይሻሻላል

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ምልክት

  2. በ ቀኝ-ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴ ቁጥር መስጠት ለሚፈልጉት እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ.

  3. ይጫኑ የ እቅድ & ቁጥር መስጫ tab.

  4. ቁጥር መስጫ ዘዴ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቁጥር መስጫ አይነት

  5. ይጫኑ እሺ

  6. ቁጥር መስጠት ለሚፈልጉት አንቀጾች ዘዴውን መፈጸሚያ

ነጥቦች መጨመሪያ

ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

ለ እያንዳንዱ አንቀጾች ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ማጥፊያ

ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች መቀላቀያ

የ መግለጫ አጠቃቀም

የ ቁጥር መጠኖችን መወሰኛ

ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝር ቁጥር መስጫ ማሻሻያ

በሚጽፉ ጊዜ ቁጥር ወይንም ነጥብ የተሰጠው ዝርዝር መፍጠሪያ

Please support us!