ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

ወደ ዝርዝር ቁጥር መስጫ ለመጨመር

  1. ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) ቁጥር መስጠት ለሚፈልጉት

  2. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት  ምልክት

  3. አቀራረብ እና ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝር ደረጃ ለ መቀየር: ይጫኑ በ ዝርዝር ላይ እና ከዛ ይክፈቱ የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ እቃ መደርደሪያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ቁጥር መስጫ ለማስወገድ: ይምረጡ ቁጥር የተደረገባቸው አንቀጾች እና ከዛ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ


ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር አቀራረብ

ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር አቀራረብ ለ መቀየር: ይጫኑ በ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

Please support us!