ጠቅላላ የ ጽሁፍ ሰነድ ማስገቢያ
የ ጽሁፍ ሰነድ ለማስገባት
-
መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ፋይሉን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
-
ይምረጡ ፋይል - ማስገቢያ
-
ማስገባት የሚፈልጉትን የ ጽሁፍ ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
የ ጽሁፍ ሰነድ ይዞታዎች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተጣብቀዋል: እና የ ፋይሉ ምንጭ ቢቀየር አይሻሻሉም: እርስዎ የ ፋይሉ ምንጭ ሲቀየር ይዞታው ራሱ በራሱ እንዲሻሻል ከ ፈለጉ: ፋይሉን እንደ አገናኝ ያስገቡት
ጠቅላላ የ ጽሁፍ ሰነድ እንደ አገናኝ ለማስገባት
-
መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ፋይሉን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
-
ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ
-
ስም ይጻፉ በ አዲስ ክፍል ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ የ አገናኝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
-
በ
ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይል ስም ይጻፉ ወይንም ይጫኑ ቁልፍ ላይ እና ፋይሉን ፈልገው ያግኙየታለመው የ ጽሁፍ ሰነድ ክፍሎች የያዘ ከሆነ: እርስዎ ክፍል መምረጥ ይችላሉ ማስገባት የሚፈልጉትን ክፍል ከ
ሳጥን ውስጥ -
እርስዎ ከፈለጉ: የ ክፍል አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ
-
ይጫኑ ማስገቢያ
LibreOffice ራሱ በራሱ የ ገቡትን ይዞታዎች ክፍል ማሻሻያ የ ሰነዱ ምንጭ በሚቀየር ጊዜ: በ እጅ ለ ማሻሻል የ ክፍሉን ይዞታዎች: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - ሁሉንም ማሻሻያ