ጽሁፍ ማዞሪያ

እርስዎ ማዞር የሚችሉት ጽሁፍ በ መሳያ እቃዎች ውስጥ የተካተተውን ብቻ ነው

  1. ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያ ለ መክፈት የ መሳያ እቃ መደርደሪያ

  2. ይምረጡ የ ጽሁፍ ምልክት ምልክት.

  3. በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ይጎትቱ የ ጽሁፍ እቃ ለ መሳል: እና ከዛ የ እርስዎን ጽሁፍ ይጻፉ

  4. ይጫኑ ከ እቃው ውጪ: ከዛ ይጫኑ ያስገቡትን ጽሁፍ: ይጫኑ ማዞሪያ ምልክት  ምልክት መሳያ እቃ ባህሪዎች እቃ መደርደሪያ ላይ

  5. ይጎትቱ አንዱን የ ጽሁፍ እቃ የ ጠርዝ አጄታ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ በ ቀኝ-ይጫኑ የ ጽሁፍ እቃ ላይ: እና ይምረጡ ቦታ እና መጠን ይጫኑ የ ማዞሪያ tab, እና ከዛ ያስገቡ አንግል ወይንም አዲስ ቦታ ለ እቃው


Please support us!