የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ

እርስዎ ማንቀሳቀስ የሚችሉት ጽሁፍ በ መሳያ እቃ ውስጥ ያለውን ብቻ ነው: እንደ አራት ማእዘኖች መስመር: ወይንም የ ጽሁፍ እቃዎች: ለምሳሌ: አራት ማእዘን ይሳሉ: እና ከዛ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አራት ማእዘኑ ላይ እና የ እርስዎን ጽሁፍ ያስገቡ

  1. ይምረጡ ጽሁፍ የያዘ የ መሳያ እቃ እርስዎ ማንቀሳቀስ የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ አቀራረብ - እቃ - የ ጽሁፍ ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ tab

  3. ውጤት ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን እንቅስቃሴ

  4. የ ውጤቱን ባህሪ ማሰናጃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

Please support us!