የ ሰነድ ቴምፕሌት መፍጠሪያ
እርስዎ ቴምፕሌት መፍጠር ይችላሉ ለ መጠቀም እንደ መሰረታዊ አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ
-
እርስዎ የሚፈልጉትን ሰነድ ይፍጠሩ እና ይዞታዎች እና የ ዘዴዎች አቀራረብ ይጨምሩ
-
ይምረጡ
-
ከ
ሳጥን ውስጥ ለ አዲሱ ቴምፕሌት ስም ይጻፉ -
ይምረጡ ከ ቴምፕሌት ምድብ ውስጥ
ዝርዝር ውስጥ -
ይጫኑ እሺ
ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ ሰነድ ለ መፍጠር ይምረጡ
ቴምፕሌት ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ