እንደገና መመጠኛ ረድፎችን እና አምዶችን በ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ውስጥ

እርስዎ እንደገና መመጠን ይችላሉ የ ሰንጠረዥ ክፍሎችን እና አምዶችን ስፋት: እንዲሁም እንደገና መመጠን ይችላሉ የ ረድፎችን እርዝመት

ምልክት

እርስዎ እንዲሁም ረድፎች እና አምዶች እኩል ማሰራጨት ይችላሉ ምልክቶች በ መጠቀም ከ አጥጋቢ እቃ መደርደሪያ ላይ በ ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ

የ አምዶች እና የ ክፍሎች ስፋት መቀየሪያ

የ አምድ ስፋትን ለመቀየር

ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ ባህሪዎችን መወሰን ይችላሉ በ መምረጥ - LibreOffice መጻፊያ - ሰንጠረዥ እና ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ከ ምርጫ ውስጥ: በ ፊደል ገበታ መያዣ ቦታ ውስጥ


የ ክፍሉን ስፋት ለመቀየር

ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጫኑ የ ግራ ወይንም የ ቀኝ ቀስት ቁልፍ

የ ረድፍ እርዝመትን መቀየሪያ

የ ረድፍ እርዝመት ለ መቀየር መጠቆሚያውን በ አምዱ ክፍል ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ቁልፍ: እና ከዛ ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች

ጠቅላላ ሰንጠረዡን እንደገና መመጠኛ

የ ሰንጠረዥ ስፋት እና እርዝመት ለ መቀየር: ከ እነዚህ አንዱን ያድርጉ:

የ ምክር ምልክት

ጽሁፍ ለ መጠቅለል ከ ሰንጠረዥ አጠገብ: እና ለማዘጋጀት ሁለት ሰንጠረዦች አጠገብ ለ አጠገብ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት ሰንጠረዦች ወደ ክፈፍ ውስጥ: ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ +A ሁለት ጊዜ ጠቅላላ ሰነዱን ለመምረጥ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ


የ ማስታወሻ ምልክት

ሰንጠረዦች በ HTML ገጾች ውስጥ ሙሉ መጠን ባህሪዎች እና ትእዛዞችን አያቀርቡም እንደ ሰንጠረዦች በ OpenDocument አቀራረብ ውስጥ


ረድፎች እና አምዶችን በ ፊደል ገበታ ማሻሻያ

ክፍሎች ማዋሀጃ እና መክፈያ

ማስመሪያ መጠቀሚያ

Please support us!