ክፍሎች ማዋሀጃ እና መክፈያ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አጠገቡ ያለውን ክፍል: እና ከዛ ማዋሀድ ይችላሉ ወደ አንድ ክፍል: በተቃራኒም አንድ ትልቅ ክፍል ወደ ሁለት ክፍል መክፈል ይችላሉ
ክፍሎችን ለማዋሀድ
-
አጠገቡ ያሉትን ክፍሎች ይምረጡ
-
ይምረጡ ሰንጠርዥ - ክፍሎች ማዋሀጃ
ክፍሎችን ለመክፈል
-
መጠቆሚያውን በሚከፈለው ክፍል ውስጥ ያድርጉ
-
ይምረጡ ሰንጠረዥ - ክፍሎች መክፈያ
ይህ ንግግር እርስዎን ያስችሎታል ክፍል መክፈል ወደ ሁለት ወይንም ተጨማሪ ክፍሎች: በ አግድም ወይንም በ ቁመት