ጽሁፍ በ ትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
-
ይምረጡ ጽሁፍ መፈጸም የሚፈጉትን ወደ በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - ቦታ እና ከዛ ይምረጡ በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
-
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+Shift+P በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ እና ትእዛዝCtrl+Shift+B በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ