ዘዴዎችን ማሻሻያ ከ ምርጫዎች ውስጥ
-
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች
-
መፍጠር የሚፈልጉትን የ ዘዴ መደብ ምልክት ላይ ይጫኑ ለማሻሻል
-
በ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ የ ማሻሻያ ዘዴ ኮፒ ማድረግ ከሚፈልጉበት ቦታ: ለምሳሌ: ይጫኑ አንቀጽ እርስዎ በ እጅ አቀራረብ ያሰናዱትን እና ኮፒ ማድረግ እና መፈጸም የሚፈልጉትን
-
ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን ዘዴ
-
ይጫኑ ቀስቱን አጠገብ ያለውን ከ አዲስ ዘዴዎች ከ ምርጫ ምልክት ውስጥ: እና ይምረጡ ዘዴዎች ማሻሻያ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ
በ እጅ የ ቀረቡ መለያዎች ለ ጽሁፍ በ መጠቆሚያው ቦታ በ ሰነድ ውስጥ ይጨመራል ወደ ዘዴ ውስጥ በ ተመረጠው የ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ማንኛውም የ ተፈጸሙ ባህሪዎች እንደ አካል ለ ዘዴ አይጨመርም ለ ተሻሻለው ዘዴ