ፊደል እና ሰዋሰው በማረም ላይ
እርስዎ በ እጅ ማረም ይችላሉ ፊደል እና ሰዋሰው የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም ጠቅላላ ሰነዱን
በ ጽሁፍ ውስጥ ፊደል እና ሰዋሰው ለማረም: ተገቢው መዝገበ ቃላት መገጠም አለበት: ለ በርካታ ቋንቋዎች ሶስት የ ተለያዩ መዝገበ ቃላቶች አሉ: ፊደል ማረሚያ: የ ጭረት መዝገበ ቃላት: እና ተመሳሳይ: እያንዳንዱ መዝገበ ቃላት የሚሸፍነው አንድ ቋንቋ ብቻ ነው: የ ሰዋሰው መዝገበ ቃላት ማውረድ እና መግጠም ይቻላል እንደ ተጨማሪዎች: ይህን ይመልከቱ የ ተጨማሪዎች ድህረ ገጽ
የ ፊደል ማረሚያ የሚጀምረው መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ጀምሮ ነው ወይንም ከ ተመረጠው የ ጽሁፍ ክፍል ጀምሮ
-
እርስዎ መመርመር የሚፈልጉትን ሰነድ ላይ ይጫኑ ወይንም ጽሁፍ ይምረጡ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ፊደል ማረሚያ
-
የ ፊደል ስህተት በሚፈጠር ጊዜ: የ
ንግግር ይከፈታል እና LibreOffice የ እርማት አስተያየቶች ያቀርባል -
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
እርማቱን ለ መቀበል: ይጫኑ አስተያየቱን እና ከዛ ይጫኑ ማረሚያ
ከ ላይኛው ሳጥን ውስጥ ያለውን ጽሁፍ ማረሚያ: እና ከዛ ይጫኑ ማረሚያ
ያልታወቀ ቃል ለ መጨመር በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ውስጥ: ይጫኑ ወደ መዝገበ ቃላት መጨመሪያ