የ ጽሁፍ አቀራረብ መፈጸሚያ በምጽፍበት ጊዜ
የ ማድመቂያ አቀራረብ ለመፈጸም
-
ጽሁፍ ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን
-
ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+B.
መጫን ይችላሉ ትእዛዝ Ctrl+B, ጽሁፉን ይጻፉ እንዲደምቅ የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+B ከጨረሱ በኋላ
የ ማዝመሚያ አቀራረብ ለመፈጸም
-
ጽሁፍ ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን
-
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+I.
መጫን ይችላሉ ትእዛዝCtrl+I, ጽሁፉን ይጻፉ ማዝመም የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝCtrl+I ከጨረሱ በኋላ
ከ ጽሁፍ ስር ለማስመር
-
ከ ስሩ ማስመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
-
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+U.
ይህንንም መጫን ይችላሉ ትእዛዝCtrl+U, ከስሩ ማስመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ እና ይጫኑ ትእዛዝCtrl+U ከጨረሱ በኋላ