ክፍሎች ማረሚያ
እርስዎ በ ከፊል ክፍሎችን መጠበቅ: መደበቅ: እና መቀየር ይችላሉ ወደ መደበኛ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች
-
ከ ትእዛዝCtrl+A ለመምረጥ ሁሉንም ክፍሎች ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ Shift+ይጫኑ ወይንም ትእዛዝCtrl+ይጫኑ ጥቂት ክፍሎች ለመምረጥ
ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን ክፍል፡ መጫን ይችላሉ -
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
በ ከፊል ክፍሎችን ወደ መደበኛ ጽሁፍ ለ መቀየር: ይጫኑ ማስወገጃ
-
የ ተወሰነ ክፍል ለ ንባብ-ብቻ ለ ማድረግ: ይምረጡ የሚጠበቅ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ከ መጻፍ የሚጠበቅ ቦታ ውስጥ
-
ክፍል ለ መደበቅ ይምረጡ ከ መደበቂያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ከ መደበቂያ ቦታ ውስጥ