ማስመሪያ መጠቀሚያ

ማስመሪያ ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ ፡ ይምረጡ መመልከቻ - ማስመሪያ በ ቁመት ማስመሪያ ለማሳየት: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - መመልከቻ እና ከዛ ይምረጡ በ ቁመት ማስመሪያ ማስመሪያ ቦታ ላይ

የ ገጽ መስመሮችን ማስተካከያ

የ ገጽ መስመር የሚታየው በ ሜዳ ቦታ ነው ከ ማስመሪያ መጨረሻ በኩል

ማስረጊያ መቀየሪያ

ማስረጊያ የሚስተካከለው በ ሶስት ትንንሽ የ ሶስት ማእዘን ምልክቶች በ አግድም ማስመሪያ ላይ ነው

  1. የ ግራ ወይንም የ ቀኝ አንቀጽ ማስረጊያ ለ መቀየር: ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) ማስረጊያውን መቀየር የሚፈልጉትን እና ይጎትቱ የ ታችኛውን ሶስት ማእዘን ምልክቶች በ አግድም ማስመሪያ ላይ መቀየር ወደሚፈልጉበት አዲስ ቦታ ያንቀሳቅሱ

  2. የ መጀመሪያውን መስመር ማስረጊያ ለ መቀየር አንቀጽ ይምረጡ: እና ከዛ ከ አግድም ማስመሪያ የ ላይኛውን ሶስት ማእዘን ምልክት ይዘው በ መጎተት ቦታውን ይቀይሩ

እርስዎ እንዲሁም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አግድም ማስመሪያ ላይ: እና ከዛ ማስረጊያውን ያስተካክሉ በ አንቀጽ ንግግር ውስጥ

Please support us!