ማተሚያ በ እውነት-መመዝገቢያ

በ እውነት-መመዝገቢያ

በ እውነት-መመዝገቢያ የ አጻጻፍ ደንብ ነው የሚጠቅመው ለ ማተሚያ ነው: ይህ ደንብ የሚመራው ወደ ተስማሚ ህትመት ለ መስመሮች በሚታተምበት ቦታ ላይ በ መጽሀፉ ፊት እና ኋላ ገጽ ላይ በትክክል እንዲታተም ነው: የ ጋዜጣ ገጾች እና የ መጽሄት ገጾች: በ እውነት-መመዝገቢያ ገጽታ እነዚህን ገጾች ለማንበብ ቀላል ያደርጋቸዋል: ግራጫ ጥላ እንዳያንጸባርቅ በ መከልከል: በ ጽሁፉ መሰመር ውስጥ: በ እውነት-መመዝገቢያ ደንብ እንዲሁም መስመሮችን ያመሳክራል በ አጓዳኝ የ ጽሁፍ አምዶች ውስጥ እኩል እርዝመት እንዳላቸው

እርስዎ አንቀጽ በሚገልጹ ጊዜ: የ አንቀጽ ዘዴ: ወይንም የ ገጽ ዘዴ እንደ በ እውነት-መመዝገቢያ: የ መሰረት መስመር የ ተጎዳው ባህሪ ይሰለፋል በ ቁመት ገጽ መጋጠሚያ ላይ: የ ፊደል መጠን ምንም ያህል ቢሆን ወይንም ንድፎች ቢገኙም: እርስዎ ከ ፈለጉ መወሰን ይችላሉ የ መጋጠሚያ ማሰናጃ ለዚህ መጋጠሚያ እንደ የ ገጽ ዘዴ ባህሪ

ሰነድ ለ ማሰናዳት በ እውነት-መመዝገቢያ ማተሚያ

  1. ሰነዱን በሙሉ ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ገጽ

  3. እውነት-መመዝገቢያ ክፍል ውስጥ: ይምረጡ የ ማስጀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

ሁሉም አንቀጾች ከ ሰነዱ ላይ ይታተማሉ በ እውነት-መመዝገቢያ: እርስዎ ካልወሰኑ በስተቀር

አንቀጾችን ነፃ ለማድረግ በ እውነት-መመዝገቢያ ማተሚያ

  1. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

    ይምረጡ ሁሉንም አንቀጾች ነፃ ማድረግ የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት

    የ ዘዴዎች መስኮት መክፈቻ: ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ ነፃ ማድረግ የሚፈልጉትን: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ዘዴው ላይ: እና ይምረጡ ማሻሻያ በ ንግግር ውስጥ: ይጫኑ የ ማስረጊያ & ክፍተት tab

  2. እውነት-መመዝገቢያ ክፍል ውስጥ ያጽዱ ከ ማስጀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

Please support us!