መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ማሻሻያ
-
ይጫኑ ከ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ፊት ለፊት እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን
እርስዎ የ ሜዳ ጥላ ካልታየዎት ለ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ: ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ጥላ ወይንም ይጫኑ Ctrl+F8.
-
ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች
-
የሚፈልጉትን ምርጫው ማሰናጃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ ከ
ንግግር ውስጥ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ያሉትን መስቀልኛ-ማመሳከሪያዎች ለ መቃኘት