Brochure ማተሚያ
እርስዎ ማተም ይችላሉ የ መጻፊያ ሰነድ እንደ brochure ወይንም እንደ መጽሀፍ: ስለዚህ መጻፊያ ያትማል ሁለት ገጾች በ እያንዳንዱ ገጽ ወረቀት በኩል: ስለዚህ በሚታጠፍ ጊዜ ወረቀቱ: እርስዎ ሰነዱን እንደ መጽሀፍ እንዲያነቡ
እርስዎ ሰነድ በሚፈጥሩ ጊዜ የሚያትሙት እንደ brochure የ ምስል አቀማመጥ ይጠቀሙ ለ ገጾች: መጻፊያ የ brochure እቅድ ይፈጽማል እርስዎ ሰነዱን በሚያትሙ ጊዜ
Brochure ለማተም
-
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ
-
በ ማተሚያ ንግግር ውስጥ ይጫኑ ባህሪዎች
-
በ እርስዎ የ ማተሚያ ባህሪዎች ውስጥ: የ ወረቀት አቅጣጫ ማሰናጃ ውስጥ ወደ መሬት አቀማመጥ ይቀይሩ
የ እርስዎ ማተሚያ በ ድርብ የሚያትም ከሆነ: እና brochures ሁልጊዜ በ መሬት አቀማመጥ ዘዴ ለማተሚያ ስለሚጠቀም: እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ "ድርብ - አጭር ጠርዝ" ማሰናጃ በ እርስዎ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ
-
ይመለሱ ወደ ማተሚያ ንግግር እና ይጫኑ የ ገጽ እቅድ tab ገጽ ላይ
-
ይምረጡ Brochure.
-
ለ ማተሚያ ራሱ በራሱ በ ሁለቱም ገጾች በኩል ለሚያትም: እርስዎ ይወስኑ እንዲያካትት "ሁሉንም ገጾች".
-
ይጫኑ እሺ
የ LibreOffice ማተሚያ ገጾች በ ተሳሳተ ደንብ ከሆነ: ይክፈቱ የ ምርጫ tab ገጽ: ይምረጡ ማተሚያ በ ተቃራኒ ደንብ የ ገጽ ደንብ : እና ከዛ ሰነዱን እንደገና ያትሙ