ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች መቀላቀያ
ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች መቀላቀል ይችላሉ ወደ ተከታታይ ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር
ተከታታይ ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች ለ መቀላቀል
-
ከ ዝርዝሮች ውስጥ አንቀጾችን ይምረጡ
-
በ
መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ምልክት ሁለት ጊዜ ይጫኑ
ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር ለ መፍጠር ከ ምንም-ተከታታይ ላልሆኑ አንቀጾች:
-
ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ምርጫውን ይጎትቱ የ መጀመሪያ ቁጥር የ ተሰጠውን አንቀጽ: እርስዎ መምረጥ የሚችሉት አንድ አንቀጽ ብቻ ነው
-
ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ይጎትቱ ምርጫውን እያንዳንዱ ቁጥር የ ተሰጠውን አንቀጽ ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መቀላቀል የሚፈልጉትን
-
በ
መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ምልክት ሁለት ጊዜ ይጫኑ