ንድፎች ማስገቢያ ከ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ

  1. ሰነዱን ይክፈቱ እቃውን ማስገባት የሚፈልጉበትን

  2. የ መሳያ ወይንም የ ማስደነቂያ ሰነድ ይክፈቱ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን እቃ የያዘውን

  3. ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ይጫኑ እና ይያዙ እቃውን ለጥቂት ጊዜ

  4. ወደ ሰነዱ ይጎትቱ እቃውን ማስገባት ወደሚፈልጉበት ቦታ

ንድፎች ማስገቢያ

ከ ፋይል ንድፍ ማስገቢያ

ንድፎችን ማስገቢያ ከ አዳራሽ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል

የ ታሰሱ ምስሎች ማስገቢያ

የ ሰንጠረዥ ቻርትስ ማስገቢያ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

የ ንድፍ እቃዎች ማረሚያ

Please support us!