የ ሰንጠረዥ ቻርትስ ማስገቢያ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ቻርትስ ኮፒ የማይሻሻል: እርስዎ የ ቻርትስ ዳታ በሚያሻሽሉ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ
-
የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ቻርትስ ኮፒ ለማድረግ ወደ
-
የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ቻርትስ ኮፒ ለማድረግ
-
በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ: ስምንት እጄታ ያለው ይታያል
-
ቻርትስ ይጎትቱ ከ ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ቻርትስ እንደገና መመጠን እና ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እንደ ምንኛውም እቃ: የ ቻርትስ ዳታ ለማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ