LibreOffice 6.3 እርዳታ
ንድፍ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ
ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል ውስጥ
ማስገባት የሚፈልጉትን የ ንድፍ ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ
በ ነባር: ያስገቡት ንድፍ ከ አንቀጽ በላይ በኩል መሀከል ይሆናል እርስዎ በ ተጫኑት ውስጥ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ንድፎች ማስገቢያ
ንድፎችን ማስገቢያ ከ አዳራሽ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል
የ ታሰሱ ምስሎች ማስገቢያ
ንድፎች ማስገቢያ ከ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ
የ ሰንጠረዥ ቻርትስ ማስገቢያ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
Please support us!