በ ላይኛው ገጽ ውስጥ ጽሁፍ ማስገቢያ ከ ሰንጠረዥ በፊት

እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት ከ ፈለጉ ከ ሰንጠረዥ በፊት በ ገጹ ከ ላይ በኩል: ይጫኑ የ ሰንጠረዡን የ መጀመሪያ ክፍል: ከ ክፍሉ ይዞታዎች በፊት: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ ወይንም +ማስገቢያ

ጽሁፍ ለማስገባት ከ ሰንጠረዥ በኋላ ወይንም በ ሰነድ መጨረሻ ላይ: ወደ መጨረሻው ክፍል ይሂዱ እና ይጫኑ +ማስገቢያ

Please support us!