በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫዎች

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ እንደፈለጉ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫ

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫ ለ መፍጠር

  1. ይምረጡ ቃል ወይንም ቃሎች እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ማውጫ ውስጥ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እና - ማውጫ - ማውጫ ማስገቢያ

  3. ይጫኑ አዲስ ተጠቃሚ-የተወሰን ማውጫ ቁልፍ ከ ማውጫ ሳጥን አጠገብ ያለውን

  4. ለ ማውጫ ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

  5. ይጫኑ ማስገቢያ የተመረጠውን ቃል(ሎች) ወደ አዲሱ ማውጫ ለ መጨመር

  6. ይጫኑ መዝጊያ.

በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ማውጫ ለመጨመር

  1. ማውጫ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር

  3. አይነት tab: ስም ይምረጡ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫ እርስዎ የፈጠሩትን ከ አይነት ሳጥን ውስጥ

  1. እርስዎ የሚፈልጉትን ምርጫዎች ይምረጡ

  2. ይጫኑ እሺ

እርስዎ የ ተለየ የ አንቀጽ ዘዴ እንደ ሰንጠረዥ ይዛታዎች ማስገቢያ መጠቀም ከ ፈለጉ: ይምረጡ ተጨማሪ ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ዘዴዎች መመደቢያ ቁልፍ ከ ሳጥኑ አጠገብ: ይጫኑ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ የ >> ወይንም የ << ቁልፍ የ ምእራፍ ደረጃ ለ አንቀጽ ዘዴ ለ መግለጽ

የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠሪያ

ማውጫዎችን መግለጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያዎች

ማሻሻያ: ማረሚያ እና ማጥፊያ ማውጫዎችን እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች

ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች አቀራረብ

ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል መፍጠሪያ

የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

በርካታ ሰነዶችን የሚሸፍኑ ማውጫዎች

Please support us!