የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠሪያ

በጣም ጥሩ ዘዴ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ለማመንጨት በ ቅድሚያ የ ተገለጹ የ ራስጌ አንቀጾች ዘዴዎች መፈጸም ነው: እንደ "ራስጌ 1": ለ አንቀጾች እርስዎ ማካተት ለሚፈልጉት በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ: እነዚህን ሁኔታዎች ከ ፈጸሙ በኋላ: እርስዎ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች መፍጠር ይችላሉ

የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች ለማስገባት

  1. የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ላይ ይጫኑ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እና ከዛ ይጫኑ የ አይነት tab.

  3. ይምረጡ "የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች" ከ አይነት ሳጥን ውስጥ

  4. የሚፈልጉትን ምርጫዎች ይምረጡ

  5. ይጫኑ እሺ

እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ ተለየ የ አንቀጽ ዘዴ እንደ ሰንጠረዥ ማውጫ ማስገቢያ: ይምረጡ የ ተጨማሪ ዘዴዎች ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ የ መፍጠሪያ ከ ቦታ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ከ ምልክት ማድረጊያው ሳጥን አጠገብ ያለውን ቁልፍ ከ መመደቢያ ዘዴዎች ንግግር ውስጥ: ይጫኑ ከ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የ >> ወይንም የ << ቁልፍ የ ምእራፍ ደረጃ ለ አንቀጽ ዘዴ ለ መግለጽ

የ ሰንጠረዥ ይዞታዎችን ለማሻሻል

ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ማውጫዎችን መግለጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያዎች

ማሻሻያ: ማረሚያ እና ማጥፊያ ማውጫዎችን እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች

ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች አቀራረብ

ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል መፍጠሪያ

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫዎች

የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

በርካታ ሰነዶችን የሚሸፍኑ ማውጫዎች

Please support us!