ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች አቀራረብ

የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ: hyperlinks ወደ ማስገቢያዎች መመደብ: የ ማውጫውን እቅድ መቀየር: እና የ ማውጫውን መደብ ቀለም መቀየር ይቻላሉ በ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር ውስጥ

የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ ወደ ማውጫ ደረጃ ለመፈጸም

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫው ላይ ወይንም በ ሰንጠረዥ ማውጫ ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማረሚያ

  2. ይጫኑ የ ዘዴዎችን tab.

  3. ይጫኑ የ ማውጫ ደረጃ ከ ደረጃዎች ዝርዝር ውስጥ

  4. ይጫኑ መፈጸም የሚፈልጉትን ዘዴ በ አንቀጽ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ

  5. ይጫኑ የ መመደቢያውን ቁልፍ <

  6. ይጫኑ እሺ

የ Hyperlinks ማስገቢያዎች ለ መመደብ በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ

እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ የ hyperlink ወደ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያ ውስጥ

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማረሚያ

  2. ይጫኑ የ ማስገቢያ tab.

  3. ደረጃ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ የ ራስጌ ደረጃ እርስዎ እንደ hyperlinks መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ

  4. አካሉ ቦታ ውስጥ: ይጫኑ ከ ሳጥኑ ፊት ለ ፊት ከ E# እና ከዛ ይጫኑ Hyperlink.

  5. ይጫኑ ከ ሳጥኑ በኋላ በ E, እና ከዛ ይጫኑ Hyperlink.

  6. ይድገሙ ለ እያንዳንዱ ራስጌ ደረጃ እርስዎ መፍጠር ለሚፈልጉት የ hyperlinks ወይንም ለ ሁሉም ቁልፍ ለ ሁሉም ደረጃዎች አቀራረብ ለ መፈጸም

የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠሪያ

ማውጫዎችን መግለጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያዎች

ማሻሻያ: ማረሚያ እና ማጥፊያ ማውጫዎችን እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች

ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል መፍጠሪያ

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫዎች

የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

በርካታ ሰነዶችን የሚሸፍኑ ማውጫዎች

Please support us!