አንቀጽ ማስረጊያ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መለኪያ ክፍል ለ መቀየር: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲሱን የ መለኪያ ክፍል ማሰናጃ ቦታ ውስጥ


እርስዎ ለ አሁኑ አንቀጽ ማስረጊያ መቀየር ይችላሉ: ወይንም ለ ሁሉም ለ ተመረጡት አንቀጾች ወይንም ለ አንቀጽ ዘዴ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ይችላሉ የ ማስረጊያ ማሰናጃ ማስመሪያ በ መጠቀም : ማስመሪያውን ለማሳየት ይምረጡ መመልከቻ - ማስመሪያ :


ማስረጊያዎች የሚሰሉት ከ ግራ እና ከ ቀኝ የ ገጽ ኅዳጎች አንፃር ነው: እርስዎ ከ ፈለጉ አንቀጽ እንዲስፋፋ ከ ፈለጉ ወደ ገጽ ኅዳግ ውስጥ: አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ

ማስረጊያዎች የ ተለያዩ ናቸው የ መጻያ አቅጣጫ በ ተመለከተ: ለምሳሌ: ይመልከቱ ከ ጽሁፍ በፊት የ ማስረጊያ ዋጋ ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች: የ ግራ ጠርዝ ለ አንቀጽ የሚሰርገው ከ ግራ ገጽ ኅዳግ አንፃር ነው: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች: የ ቀኝ ጠርዝ ለ አንቀጽ የሚሰርገው ከ ቀኝ ገጽ ኅዳግ አንፃር ነው:

ለ ተንሳፋፊ ማስረጊያ አዎንታዊ ዋጋ ያስገቡ ከ ጽሁፍ በፊት እና አሉታዊ ዋጋ ያስገቡ ለ መጀመሪያው መስመር :

አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት

ማስመሪያ መጠቀሚያ

ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች

Please support us!