ጭረት መከልከያ ለ ተወሰኑ ቃላቶች
የ እርስዎ ጽሁፍ ራሱ በራሱ ከ ተጫረ እና አንዳንድ የ ተጫሩ አካላቶች የሚያስጠሉ ከሆነ: ወይንም እርስዎ መግለጽ ከ ፈለጉ እነዚህ ቃላቶች በፍጹም እንዳይጫሩ: እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ መጫሪያውን ለ እነዚህ ቃላቶች:
-
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋ ማሰናጃ - የ መጻፊያ እርዳታ
-
ይምረጡ የ መዝገበ ቃላት ከ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ
ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ ይጫኑ አዲስ መዝገበ ቃላት መፍጠሪያ
-
በ ቃል ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ ቃሉን እርስዎ ማስቀረት የሚፈልጉትን ከ መጫር አስከትለው እኩል ምልክት (=): ለምሳሌ: "የ እዩልኝ=":
-
ይጫኑ አዲስ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ
ቃል በፍጥነት ከ ጭረት ለማስቀረት: ቃል ይምረጡ: ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይጫኑ የ ፊደል tab: እና ይምረጡ "ምንም"በ ቋንቋ ሳጥን ውስጥ
አንዳንድ ቃላቶች የ ተለየ ባህሪዎች ይይዛሉ LibreOffice ጭረት የሚጠቀሙ: እርስዎ እነዚህን ቃላቶች እንዲጫሩ ካልፈለጉ: እርስዎ የ ተለየ ባህሪዎች ኮድ ማስገባት ይችላሉ ጭረት የሚከለክል: በዚህ ቦታ ላይ የ ተለየ ኮድ በ ገባበት ቦታ: እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:
-
የተለዩ ገጽታዎችን ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ማስቻያ (CTL) ቋንቋዎች: ይምረጡ እና ከዛ ምልክት ያድርጉ የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ማስቻያ (CTL) ይጫኑ እሺ:
-
መጠቆሚያውን ጭረት በማይገባበት ቦታ ያድርጉ
-
ይምረጡ
አንድ ጊዜ የተለየ ባህሪ ካስገቡ በኋላ: እርስዎ የ ውስብስብ ጽሁፍ ማስገቢያን ማሰናከል አለብዎት: የ ውስብስብ ጽሁፍ ማስገቢያ የሚያስፈልገው የተለየ ባህሪ ለማስገብት ብቻ ነው