በ መቃኛ Hyperlinks ማስገቢያ
ማስገባት ይችላሉ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ hyperlink በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መቃኛውን በመጠቀም: እንዲሁም መስቀልኛ-ማመሳከር ይችላሉ እቃዎችን ከ ሌላ LibreOffice ሰነዶች ውስጥ፡ ከ ተጫኑ የ hyperlink ሰነዱ ክፍት በ ነበረ ጊዜ LibreOffice: ወደ መስቀልኛ-ማመሳከሪያው እቃ ይወስዶታል
-
መክፈቻ ሰነድ(ዶች) እቃውን የያዙትን መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን
-
በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት
-
ይጫኑ ቀስቱን ከ
ምልክት አጠገብ ያለውን እና እርግጠኛ ይሁኑ መመረጡን -
ከ መቃኛው ዝርዝር ከታች በኩል ይምረጡ እቃውን የ ያዘውን ሰነድ መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን
-
ከ መቃኛ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት ከ እቃው አጠገብ ያለውን እርስዎ እንደ hyperlink ማስገባት የሚፈልጉትን
-
እቃውን ይዘው ይጎትቱ የ hyperlink በ ሰነዱ ውስጥ ማስገባት ወደሚፈልጉበት ቦታ
የ እቃው ስም በ ሰነዱ ውስጥ ይገባል እንደ ከ ስሩ የ ተሰመረበት hyperlink