ጽሁፍ መደበቂያ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሜዳዎችን እና ክፍሎችን ለ መደበቅ ወይንም ለ ማሳየት ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁኔታዎች በሚሟሉ ጊዜ
እርስዎ ጽሁፍ ከ መደበቅዎ በፊት: በ መጀመሪያ ተለዋዋጭ መፍጠር አለብዎት ሁኔታውን ለ መጠቀም እና ጽሁፉን ለ መደበቅ
ተለዋዋጭ ለመፍጠር
-
ይጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ላይ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች
-
ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab እና ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ከ መጻፊያ ከ ዝርዝር ውስጥ
-
ይጫኑ "ባጠቃላይ" ከ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ
-
ለ ተለዋዋጩ ስም ይጻፉ በ መደበቂያ
ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ -
ለ ተለዋዋጩ ዋጋ ያስገቡ በ 1
ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ -
በ ሰነድ ውስጥ ተለዋዋጭ ለ መደበቅ ይጫኑ የማይታይ
-
ይጫኑ
እና
ጽሁፍ ለመደበቅ
-
ጽሁፍ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ
-
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.
-
ይጫኑ "የ ተደበቀ ጽሁፍ" በ መጻፊያ ዝርዝር ውስጥ
-
አረፍተ ነገር ያስገቡ በ መደበቂያ==1.
ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ -
መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ጽሁፍ መደበቂያ ሳጥን ውስጥ
-
ይጫኑ
እና
አንቀጽ ለመደበቅ
-
ጽሁፉን በ አንቀጹ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉበት ቦታ ላይ ይጫኑ
-
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.
-
ይጫኑ "የ ተደበቀ አንቀጽ" ከ አይነት ዝርዝርዝ ውስጥ
-
አረፍተ ነገር ያስገቡ በ መደበቂያ==1.
ሳጥን ውስጥ: ለምሳለ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ -
ይጫኑ
እና
እርስዎ ይህን ገጽታ ማስቻል አለብዎት ምልክት ማድረጊያውን በ ማስወገድ ከ ዝርዝር ውስጥ መመልከቻ - የ ተደበቁ አንቀጾች ምልክት ማድረጊያው ሲሰናዳ: እርስዎ ምንም አንቀጽ መደበቅ አይችሉም
ክፍል ለ መደበቅ
-
በ ሰነዱ ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
-
ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ
-
በ መደበቂያ==1:
ቦታ ይምረጡ እና ከዛ ያስገቡ አገላለጽ በ እንደ ሳጥን ውስጥ: ለ ምሳሌ: ቀደም ብለው የገለጹትን ተለዋዋጭ በማስገባት: ይጫኑ -
ይጫኑ