ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ

እርስዎ በ ቀጥታ አቀራረብ መፈጸም ይችላሉ በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ጽሁፍ ውስጥ: እንዲሁም ክፍተቱን ማስተካከል ይችላሉ የ ጽሁፉን ተዛማጅ ለ ራስጌ ወይንም ግርጌ ክፈፍ ወይንም ድንበር ለ ራስጌ ወይንም ግርጌ መፈጸም ይችላሉ:

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ እና ይምረጡ የ ራስጌ ወይንም ግርጌ tab

  2. መጠቀም የሚፈልጉትን የ ክፍተት ምርጫዎች ማሰናጃ

  3. ለ መጨመር ድንበር ወይንም ጥላ ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ ይጫኑ ተጨማሪ ድንበር/መደብ ንግግር ይከፈታል

ስለ ራስጌዎች እና ግርጌዎች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የተለያዩ ራስጌዎች እና ግርጌዎች መግለጫ

የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

Please support us!