የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

የ ምእራፍ መረጃ ከ ማስገባትዎ በፊት በ ራስጌ ወይንም በ ግርጌ ውስጥ: እርስዎ መጀመሪያ የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ ምርጫ ለ አንቀጽ ዘዴ ማሰናዳት አለብዎት: እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ ምእራፍ አርእስቶች

የ አንቀጽ ዘዴ ለመፍጠር ለ ምእራፍ አርእስቶች

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ምእራፍ ቁጥር

  2. ዘዴ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ ምእራፍ አርእስት ለ ምሳሌ "ራስጌ 1":

  3. የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ ለ ምእራፍ አርእስቶች በ ቁጥር ሳጥን ውስጥ ለ ምሳሌ "1,2,3...":

  4. ይጻፉ "ምእራፍ" ከዛ ክፍተት ያስከትሉ ከ በፊት ሳጥን ውስጥ

  5. ክፍተት ያስገቡ ከ በኋላ ሳጥን ውስጥ

  6. ይጫኑ እሺ

የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም በ ግርጌ ውስጥ ለማስገባት

  1. የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ እርስዎ የ ገለጹትን ለ ምእራፍ አርእስቶች ለ ምእራፍ ራስጌዎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ ወይንም ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና ከዛ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ለ አሁኑ ገጽ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

  3. ይጫኑ ራስጌውን ወይንም ግርጌውን

  4. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ሰነድ tab.

  1. ይጫኑ "ምእራፍ" ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ እና "የ ምእራፍ ቁጥር እና ስም" ከ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ

  2. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

ራስጌ በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የ አሁኑን ገጽ ዘዴ የሚጠቀም ራሱ በራሱ ያሳያል ምእራፍ እና ቁጥር

ስለ ራስጌዎች እና ግርጌዎች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የተለያዩ ራስጌዎች እና ግርጌዎች መግለጫ

ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ

Please support us!