ክፍተት በ ግርጌ ማስታወሻዎች መካከል
እርስዎ ክፍተቱን መጨመር ከፈለጉ በ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም በ መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፎች መካከል: እርስዎ ከ ላይ እና ከ ታች ድንበር መጨመር ይችላሉ ለ ተመሳሳይ አንቀጽ ዘዴዎች
-
ይጫኑ የ ግርጌ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ
-
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች
-
በ ቀኝ-ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ዘዴ ለምሳሌ "የ ግርጌ ማስታወሻ" እና ይምረጡ ማሻሻያ.
-
ይጫኑ የ ድንበሮች tab.
-
ከ
ቦታ ውስጥ ይጫኑ የ ምልክት -
ከ
ቦታ ይጫኑ የ መስመር ዝርዝር ውስጥ: -
ይምረጡ "ነጭ" በ
ሳጥን ውስጥ የ ገጹ መደብ ነጭ ካልሆነ: ይምረጡ የሚስማማዎትን የ መደብ ቀለም -
በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ ያጽዱ የ ማስማሚያ ሳጥን ምልክት ውስጥ
-
ዋጋ ያስገቡ ከ
እና ሳጥኖች ውስጥ -
ይጫኑ እሺ