የተወሰነ ወይንም ተለዋዋጭ የ ቀን ሜዳ ማስገቢያ

የ ዛሬን ቀን ማስገባት ይችላሉ እንደ ሜዳ ሰነዱን በ ከፈቱ ቁጥር የሚሻሻል ወይንም እንደ ሜዳ የማይሻሻል

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ሰነድ tab.

  2. ይጫኑ “ቀን” ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ እና ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:

    ቀን እንደ ሜዳ ለማስገባት ሰነዱን በ ከፈቱ ጊዜ የሚሻሻል ይጫኑ ”ቀን” ከ መምረጫ ዝርዝር ውስጥ

    ቀን እንደ ሜዳ ለማስገባት ሰነዱን በ ከፈቱ ጊዜ የማይሻሻል ይጫኑ “ቀን (የ ተወሰነ)” ከ መምረጫ ዝርዝር ውስጥ

ስለ ሜዳዎች

ጥያቄዎች በ ተጠቃሚ ዳታ ሜዳዎች ወይንም ሁኔታዎች ውስጥ

የ ማስገቢያ ሜዳዎች መጨመሪያ

Please support us!