LibreOffice 6.3 እርዳታ
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - በ ቋንቋ ማሰናጃዎች - መጻፊያ እርዳታ ውስጥ .
ይምረጡ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ማረም ለሚፈልጉት በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ
ይምረጡ ማጥፋት የሚፈልጉትን ቃል ከ ቃላት ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማጥፊያ.
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ፊደል እና ሰዋሰው በማረም ላይ
Please support us!