እንደ ሁኔታው ጽሁፍ
እርስዎ ሜዳዎች ማሰናዳት ይችላሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ይግለጹ ሁኔታው ሲሟላ ጽሁፍ የሚያሳይ: ለምሳሌ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ሲሟላ ተከታታይ የ ደብዳቤ አስታዋሽ የሚያሳይ
እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ማሰናጃ በዚህ ምሳሌ ውስጥ የ ሁለት-አካል ሂደት ነው: እርስዎ በ መጀመሪያ ተለዋዋጭ ይፈጥራሉ: እና ከዛ ሁኔታውን ይፈጥራሉ
እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ ለ መግለጽ
የዚህ ምሳሌ መጀመሪያ ክፍል ተለዋዋጭ መግለጽ ነው ለ ሁኔታው አረፍተ ነገር:
-
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ tab. -
ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ከ
ዝርዝር ውስጥ -
ለ ተለዋዋጩ ስም ይጻፉ በ አስታዋሽ
ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ -
ይጫኑ "ጽሁፍ" በ
ዝርዝር ውስጥ -
ያስገቡ 1 በ ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ :
የ አቀራረብ ዝርዝር "ባጠቃላይ" አቀራረብ ውስጥ ይታያል
ሁኔታውን ለ መግለጽ እና እንደ ሁኔታው ጽሁፍ
የዚህ ምሳሌ ሁለተኛ ክፍል ሁኔታውን መግለጽ ነው: እና ቦታ ያዢ ማስገባት ነው ለ ማሳያ የ ሁኔታው ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
-
በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ መጠቆሚያውን እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
-
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ tab. -
ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ" በ
ዝርዝር ውስጥ -
ይጻፉ አስታዋሽ: እኩል ነው "3" በ ሳጥን ውስጥ: በ ሌላ ቃል: የ ሁኔታው ጽሁፍ ይታያል ተለዋዋጭ በ ሜዳ ውስጥ: እርስዎ በ ገለጹት በ መጀመሪያው ክፍል በዚህ ምሳሌ ውስጥ እኩል ይሆናል ከ ሶስት ጋር
በ ጥቅስ ምልክት ውስጥ ያለው ይህ "3" የሚያሳየው እርስዎ የ ገለጹትን ተለዋዋጭ ነው በዚህ ምሳሌ በ መጀመሪያው ክፍል ውስጥ የ ጽሁፍ ሀረግ መሆኑን ነው
-
ሁኔታው ሲሟላ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እዚህ ለሚያስገቡት ጽሁፉ የ እርዝመት መጠን የለም: እርስዎ አንቀጽ በዚህ ሳጥን ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ
-
ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ
እንደ ሁኔታው ጽሁፍን ለማሳየት
በዚህ ምሳሌ ውስ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ይታያል የ ሁኔታው ተለዋዋጭ ዋጋ እኩል ሲሆን ከ 3.
-
የ እርስዎን መጠቆሚያ ከ ሜዳው ፊት ለ ፊት ያድርጉ እርስዎ በ መጀመሪያው ክፍል እንደ ገለጹት ለምሳሌ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች
-
ቁጥሩን ይቀይሩ ከ
ሳጥን ውስጥ በ 3, እና ከዛ ይጫኑ -
ሜዳው ራሱ በራሱ ካልተሻሻለ ይጫኑ F9