በ ሰንጠረዥ ባሻገር ማስሊያ

እርስዎ መፈጸም ይችላሉ ስሌቶችን ከ አንድ ሰንጠረዥ በላይ ያላቸውን በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

  1. የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ: ሁለት ሰንጠረዦች ያስገቡ: እና ይጻፉ ጥቂት ቁጥሮች በ ክፍሉ ውስጥ በ ሁለቱም ሰንጠረዦች ውስጥ

  2. መጠቆሚያውን በ ባዶ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ከ ሰንጠረዦቹ በ አንዱ ውስጥ

  3. ይጫኑ F2.

  4. መቀመሪያ መደርደሪያ መፈጸም የሚፈልጉትን ተግባር ያስገቡ: ለምሳሌ =ድምር

  5. ይጫኑ ቁጥር የያዘው ክፍል ውስጥ እና ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት (+) እና ከዛ ይጫኑ የ ተለየ ቁጥር የያዘ ክፍል

  6. ይጫኑ ማስገቢያ

መቀመሪያ መደርደሪያ

በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ማስሊያ

ውስብስብ መቀመሪያ ማስሊያ በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ

በ መቀመሪያ በ ማስላት ላይ እና በ መለጠፍ ላይ በ ጽሁፍ ሰነድ ላይ

የ ተከታታይ ሰንጠረዥ ክፍሎች ድምር ማስሊያ

Please support us!