ውስብስብ መቀመሪያ ማስሊያ በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ
እርስዎ በቅድሚያ የተገለጹ ተግባሮችን በ መቀመሪያ መጠቀም ይችላሉ: እና ከዛ የ ስሌቱን ውጤት ማስገባት ይችላሉ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ለምሳሌ: የ ሶስት ቁጥሮችን አማካይ ለማስላት የሚቀጥለውን ያድርጉ:
-
ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ: እና ካዛ ይጫኑ F2.
-
ይጫኑ የ
ምልክት እና ይጫኑ "አማካይ" ከ ስታትስቲክ ተግባሮች ዝርዝር ውስጥ -
ሶስት ቁጥሮች ይጻፉ በ ቁመት ስላሽ የተለያዩ (|).
-
ይጫኑ ማስገቢያ ውጤቱ በ ሰነዱ ውስጥ እንደ ሜዳ ይገባል
መቀመሪያ ለማረም ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ሜዳው ላይ በ ሰነዱ ውስጥ